Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በአውሮፓ በኮቪድ ምክንያት ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር ካለፈው ሳምንት አንጻር 40 በመቶ ጨመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአውሮፓ በኮቪድ ምክንያት በየዕለቱ ለህልፈት የሚዳረጉት ሰዎች ቁጥር ካለፈው ሳምንት አንጻር ሲታይ 40 በመቶ ገደማ መጨመሩን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ቃል አቀባይ ማርጋሬት ሃሪስ እንደገለጹት በፈረንሳይ፣ በስፔን፣ በብሪታንያ፣…

የኔዘርላንድስ ፖሊስ በሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠርጣሪን በቁጥጥር ስር አዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኔዘርላንድስ ፖሊስ በሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠርጣሪ የሆነን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ የ71 አመቱ ግለሰብ በፈረንጆቹ 1994 በሩዋንዳ በተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ተሳትፈዋል በሚል ተጠርጣሪ ናቸው፡፡ የቀድሞው…

በትራምፕ የታጩት ኤሚ ኮኒ ባሬት የአሜሪካ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ መሆናቸው ተረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የታጩት ኤሚ ኮኒ ባሬት የአሜሪካ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ እንዲሆኑ በሴኔቱ ፀደቀላቸው። የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሊካሄድ ሳምንት በቀረበት ወቅት ኤሚ ኮኒ ባሬት ከዘጠኞቹ አንዷ የከፍተኛው ፍርድ ቤት…

ጃፓን በ2050 ከካርበን ነጻ ለመሆን ማቀዷን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዮሺዴ ሱጋ በ2050 ወደ ከባቢ አየር የሚለቀቀውን የካርበን ልቀት ዜሮ ለማድረግ ማቀዳቸውን ገለጹ፡፡ ጃፓን በዓለም ላይ ካርበን ዳይኦክሳይድን ወደ ከባቢ አየር ከሚለቁ ሃገራት መካከል በአምስተኛ ደረጃ ላይ…

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ225 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ከ225 ሺህ አለፈ፡፡ በቫይረሱ ከተጠቁ ሃገራት መካከል ዋነኛዋ በሆነችው አሜሪካ 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ሰዎች በኮቪድ መያዛቸውን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ከ8 ነጥብ 6 ሚሊየን ሰዎች ውስጥ ከ3…

ስፔን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሰዓት እላፊ ገደብ ጣለች

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስፔን በሀገሪቱ ዳግም እያገረሸ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት በመላ ሀገሪቱ የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሏ ተነግሯል። በተጨማሪም ሀገሪቱ ብሄራዊ የጤና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጇንም የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር…

በናይጀሪያ እስካሁን 51 ንጹሃን ዜጎች መገደላቸውን ፕሬዚዳንት ቡሃሪ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጀሪያው ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ከሰሞኑ በሃገሪቱ በተፈጠረው አለመረጋጋት 51 ንጹሃን ዜጎች መገደላቸውን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ የፖሊስን የሃይል እርምጃ በመቃወም በተካሄደው ሰልፍ ላይ የፀጥታ አካላት በወሰዱት እርምጃ በርካቶች…

ቻይና ጦርነት አትፈራም – ዢ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ሀገራቸው ጦርነት እንደማትፈራ እና የሉዓላዊነት፣ የደህንነት እና የልማት ፍላጎቷ ዝቅ ተደርጎ እንዲገመት እንደማትፈቅድ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ የቻይና ጦር ወደ ኮሪያ ጦርነት የገባበትን 70ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ…

ተመድ የሊቢያ ተቀናቃኝ ኃይሎች ዘላቂነት ያለው የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሊቢያ ተቀናቃኝ ኃይሎች ዘላቂነት ያለው የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ተቀናቃኝ ኃይሎቹ ጄኔቫ ተገናኝተው ስምምነቱን መፈረማቸው ተሰምቷል፡፡ ተመድ ታሪካዊ ነው ባለው…

ራማፎሳ ሃገራት የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ስምምነትን እንዲተገብሩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሲሪል ራማፎሳ የአፍሪካ ሃገራት የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ስምምነትን እንዲተገብሩ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ሃገራቱ ከፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ ለሚሆነው የአፍሪካ ነጻ…