Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አውስትራሊያ፤ አሜሪካ፣ ጃፓን እና ህንድ የሚያደርጉትን ወታደራዊ ልምምድ ተቀላቀለች
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አውስትራሊያ ቻይና በልዩ ትኩረት የምትከታተለውን እና አሜሪካ፣ ጃፓን እና ህንድ በቤንጋል የባህር ዳርቻ የሚያካሂዱትን ወታደራዊ ልምምድ ተቀላቀለች።
አውስትራሊያ ከፈረንጆቹ 2017 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የምትቀላቀለው እና ሀገራቱ ህዳር ወር…
ዶናልድ ትራምፕ ሱዳንን አሸባሪነትን ከሚደግፉ ሃገራት ዝርዝር ውስጥ ሊሰርዟት ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሱዳንን አሸባሪነትን ከሚደግፉ ሃገራት ዝርዝር ውስጥ ሊሰርዟት ነው፡፡
ፕሬዚዳንቱ ይህ የሚሆነው ግን ሱዳን በፈረንጆቹ1998 በኬንያ እና ታንዛኒያ በአሜሪካ ኤምባሲዎች ላይ በተፈጸመው ጥቃት ለተጎዱ እና…
የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ ካቢኔ አዋቀሩ
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሁሴን ሮቤሌ ያዋቀሩትን አዲስ ካቢኔ ይፋ አድርገዋል።
አዲሱ ካቢኔ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ 26 ሚኒስትሮችን ያካተተ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ አራቱ ሴቶች መሆናቸው ተነግሯል።
ጠቅላይ…
የመጀመሪያው የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የንግድ አውሮፕላን እስራኤል አረፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመጀመሪያው የንግድ አውሮፕላን ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በመነሳት ለመጀመሪያ ጊዜ እስራኤል ማረፉ ተገለጸ፡፡
ሁለቱ ሃገራት ከአንድ ወር በፊት በአሜሪካ አሸማጋይነት ግንኙነታቸውን ዳግም ለማደስ መስማማታቸው ይታወሳል፡፡፡
ከስምምነቱ በኋላም…
አርመንያ እና አዘርባጃን የደረሱትን የተኩስ አቁም እንዲያከብሩ ተመድ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ አርመንያ እና አዘርባጃን የደረሱትን የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያከብሩ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ዋና ፀሃፊው በናጎሮኖ ካራባህ ግጭት በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት አውግዘዋል፡፡…
ጣሊያን ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ አዳዲስ እርምጃዎችን ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ አዳዲስ እርምጃዎችን ይፋ አደረገች፡፡
በሃገሪቱ ለተከታታይ ሁለት ቀናት ከፍተኛ ቁጥር ያለቸው ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
ይህን ተከትሎም ሃገሪቱ ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ የተደነገጉ መመሪያዎች…
እስራኤል እና ባህሬን ይፋዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ሊመሰርቱ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል እና ባህሬን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ዛሬ በይፋ ይመሰርታሉ፡፡
ይፋዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱ ማናማ በሚደረግ ፕሮግራም የሚመሰረት መሆኑም ተነግሯል።
የሁለትዮሽ ግንኙነቱ ባህሬን የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶችን ተከትላ ከእስራኤል ጋር…
ጊኒያውያን ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ድምጽ እየሰጡ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጊኒያውያን ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።
በምርጫው የ82 አመቱ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ለሶስተኛ ጊዜ ሃገራቸውን ለመምራት እየተወዳደሩ ነው።
ፕሬዚዳንቱ ለሶስተኛ ጊዜ ለመወዳደር ሕገ መንግስቱን ማሻሻላቸው ይታወሳል፤…
የአፍሪካ ህብረት ለኮቪድ 19 የሚውል 300 ሚሊየን ዶላር ሊያሰባስብ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮቪድ19ን ለመከላከል የሚረዳ 300 ሚሊየን ዶላር ሊያሰባስብ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ህብረቱ ገንዘቡን የሚያሰባሰበው ጥቅምት 14 በዌቢናር በሚያካሂደው ዝግጅት ላይ ነው ተብሏል፡፡
የገንዘብ…
የአውሮፓ ህብረት በስድስት ሩሲያውያንና አንድ ኩባንያ ላይ ማዕቀብ ጣለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት በስድስት ሩሲያውያን እና በአንድ የሩሲያ ኩባንያ ላይ ማዕቀብ መጣሉ ተሰምቷል።
ህብረቱ ማዕቀቡን የጣለው በተቃዋሚው አሌክሲ ናቫልኒ የግድያ ሙከራ ላይ እጃቸው አለበት በሚል እንደሆነም ታውቋል።…