Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በፈረንሳይ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፈረንሳይ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል ተባለ፡፡   በሀገሪቱ በትናንትናው ዕለት ብቻ 30 ሺህ 621 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ነው የተነገረው፡፡   ይህም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተመዘገበው ትልቁ…

በሚቀጥሉት ዓመታት በቲቢ በሽታ ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር ሊጨምር ይችላል- የዓለም የጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሚቀጥሉት ዓመታት በቲቢ በሽታ ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር ሊጨምር ይችላል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ፡፡ ድርጅቱ እንዳስታወቀው፥ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና የገንዘብ እጥረት ቲቢን…

ፈረንሳይ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት ፓሪስን ጨምሮ በስምንት ከተሞች የሰዓት እላፊ ልትጥል ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፈረንሳይ በሀገሪቱ ዳግም እያገረሸ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመግታት ፓሪስን ጨምሮ በስምንት ከተሞች የሰዓት እላፊ ልትጥል ነው። የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እንዳስታወቁት የምሽት የሰዓት…

የቡድን 20 አባል ሀገራት ለስድስት ወራት የሚቆይ የእዳ መክፈያ የእፎይታ ጊዜ ለመስጠት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቡድን 20 አባል ሃገራት ለታዳጊ ሀገራት ለስድስት ወራት የሚቆይ የእዳ መክፈያ የእፎይታ ጊዜ ለመስጠት መስማማታቸውን አስታወቁ። የቡድን 20 አባል ሀገራት የእፎይታ ጊዜውን ለመስጠት የተስማሙት በኮቪድ 19 ምክንያት…

የዓለም ባንክ ለታዳጊ ሃገራት ለኮቪድ19 ክትባት የሚውል 12 ቢሊየን ዶላር አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ባንክ ለታዳጊ ሃገራት የኮሮና ቫይረስ ክትባት የሚውል 12 ቢሊየን ዶላር አጸደቀ፡፡ ባንኩ ሃገራቱን በፋይናንስ የደገፈው ክትባቱ ዝግጁ በሚሆንበት ወቅት እንዲገዙበት እና እንዲያሰራጩበት እንዲሁም ለዜጎቻቸው ለኮሮና ቫይረስ ምርመራ እና…

የዓለም ንግድ ድርጅት የአውሮፓ ህብረት በአሜሪካ ምርቶች ላይ ቀረጥ መጣል እንደሚችል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የንግድ ድርጅት የአውሮፓ ህብረት 4 ቢሊየን ዶላር በሚያወጡ የአሜሪካ ምርቶች ላይ ቀረጥ መጣል እንደሚችል አስታወቀ፡፡   ህብረቱ ቀረጥ የሚጥለው አሜሪካ ለአውሮፕላን አምራቹ ቦይንግ የገንዘብ ድጋፍ በማድረጓ ነው ተብሏል፡፡…

የግብፅ ፣ ጆርዳን እና ኢራቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሶስትዮሽ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብፅ፣ ጆርዳን እና ኢራቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በቀጠናዊ ጉዳዮች እና በደረሱበት የሶስትዮሽ ስምምነት ዙሪያ በካይሮ መክረዋል። የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሽኩሪ ፣ የጆርዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አይማን ሳፋዲ ፣ እና የኢራቅ የውጭ…

አሜሪካ ለታይዋን ተጨማሪ ሚሳኤሎችንና ሰው አልባ አውሮፕላን ለመሸጥ እቅድ እንዳላት ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ ለታይዋን ተጨማሪ ሚሳኤሎችንና ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) የመሸጥ እቅድ እንዳላት አንድ ሪፖርት አመላከተ። ቻይና ግዛቴ በምትላት ታይዋን ላይ እያሳደረች ያለውን ጫና ተከትሎ አሜሪካ ተጨማሪ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችን ለታይዋን…

ኮቪድ19 አሜሪካን 16 ትሪሊየን ዶላር ሊያሳጣት እንደሚችል የሃገሪቱ የቀድሞ የግምጃ ቤት ሃላፊ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮቪድ19 አሜሪካን 16 ትሪሊየን ዶላር ሊያሳጣት እንደሚችል የሃገሪቱ የቀድሞ ከፍተኛ ባለስልጣን ተናገሩ፡፡ የቀድሞው የአሜሪካ የግምጃ ቤት ሃላፊ ላውረንስ ሳመርስ እና የሃርቫርድ ዪኒቨርሲቲው የምጣኔ ሃብት ምሁር ዴቪድ ከትለር ዋሽንግተን…

ሱዳን በጁባ የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት እና የሱዳን ካቢኔ በደቡብ ሱዳን ጁባ የተፈረመውን የሰላም ስምምነት አፀደቁ። የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት እና የሱዳን ካቢኔ ትናንት ምሽት ባደረጉት የጋራ ስብሰባ ነው በዳርፉር ከሚገኙ አማጽያን ጋር የተደረሰውን የሰላም…