Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በአውሮፓ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እየተባባሰ በመምጣቱ እገዳዎች እየተጣሉ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአውሮፓ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ ሃገራት የተለያዩ እገዳዎችን መጣል ጀምረዋል፡፡
ባለፈው ሳምንትም በአንድ ቀን ብቻ 100 ሺህ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተነግሯል፡፡
ይህ ቁጥር ወረርሽኙ ከተከሰተ በኋላ…
ኮሮናቫይረስ በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ለ28 ቀናት ሊቆይ እንደሚችል አንድ ጥናት አመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሮናቫይረስ በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ለ28 ቀናት መቆየት እንደሚችል ጥናት አመላከተ፡፡
ኮቪድ-19ን የሚያስከትለው የኮሮና ቫይረስ ከጉንፋን ቫይረስ በባሰ በገንዘብ ኖቶች፣ በብርጭቆ እና በማይዝግ ብረት ለ28 ቀናት ሊቆይ እንደሚችል ነው…
የቻይናዋ ቺንግዳኦ ከተማ ለዘጠኝ ሚሊየን ነዋሪዎቿ በአምስት ቀናት ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ምርምራ ልታደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይናዋ ቺንግዳኦ ከተማ ለዘጠኝ ሚሊየን ነዋሪዎቿ በአምስት ቀናት ውስጥ የኮሮና ቫይረስ በዘመቻ ምርመራ ልታካሂድ መሆኑን አስታወቀች፡፡
የዘመቻ ምርመራው ከውጭ ሃገራት የተመለሱ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ክትትል የሚያደርጉበት ሆስፒታል…
ፋኦ ከዘጠኝ ሚሊየን በላይ ሱዳናውያን ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት የምግብና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) ከዘጠኝ ሚሊየን በላይ ሱዳናውያን ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው አስታወቀ፡፡
ድጋፉ በጎርፍ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሚያስፈልግ መሆኑንም ነው ያስታወቀው፡፡…
በታይላንድ አውቶቡስ እና ባቡር ተጋጭተው በደረሰ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በታይላንድ አውቶቡስ እና ባቡር ተጋጭተው በደረሰ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል።
አደጋው ዛሬ ማለዳ በምስራቃዊ ባንኮክ 50 ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ የደረሰ ሲሆን÷ በዚህ አደጋ ለህልፈት ከተዳረጉት…
ሰሜን ኮሪያ ከሁለት አመት በኋላ ወታደራዊ ትዕይንት አሳየች
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ከሁለት አመት በኋላ የመጀመሪያውን ወታደራዊ ትዕይንት አሳየች።
ባልተለመደ መልኩ ምሽት ላይ በተካሄደው ወታደራዊ ትዕይንት ፒዮንግያንግ ከዚህ በፊት ያልነበራት የረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል ማሳየቷ ተገልጿል።
በትዕይንቱ ላይ…
በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ150 ሺህ በላይ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ)በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ150 ሺህ በላይ ሆኗል።
ብራዚል ከአሜሪካ በመቀጠል በዓለም ከፍተኛ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ያሉባት ሃገር ሆናለች።
ከዚህ ባለፈም ከአሜሪካ እና ህንድ ቀጥሎ በከፍተኛ ደረጃ…
በዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 37 ሚሊየን አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 37 ሚሊየን አለፈ።
ዎርልዶሜትር በበይነመረቡ ይፋ እንዳደረገው በወረርሽኙ አማካኝነት ከ1 ሚሊየን 73 ሺህ በላይ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን ነው ያሰፈረው፡፡
በተጨማሪም 28 ሚሊየን…
አርመኒያ እና አዘርባጃን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ደረሱ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርመኒያ እና አዘርባጃን በናጎርኖ ካራባህ ግዛት ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ፡፡
የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ሁለቱ ሃገራት በሞስኮ ለ10 ሰአታት ከተወያዩ በኋላ የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማታቸውን…
ሩሲያ አርመንያንና አዘርባጃንን ልታሸማግል ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሩሲያ በናጎርኖ ካራባህ ክልል ወደ ጦርነት የገቡትን አርመንያንና አዘርባጃንን ልታሸማግል መሆኑ ተሰምቷል፡፡
ሁለቱ ሃገራት ከሳምንት በፊት ወደ ጦርነት መግባታቸው ይታወሳል፡፡
አሁን በሞስኮ ሊደረግ የታሰበው የሃገራቱ ውይይት ወደ ጦርነት…