Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የ2020 የኖቤል የሰላም ሽልማትን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2020 የኖቤል የሰላም ሽልማትን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አሸነፈ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አንዱ አካል የሆነው የዓለም የምግብ ፕሮግራም የዘንድሮውን የሰላም ሽልማት የወሰደው ረሃብን ለመዋጋት ባደረገው ጥረት መሆኑን ኮሚቴው…

ትራምፕ ወደ ስራ ለመመለስ ዝግጁ መሆናቸውን ሃኪሞች ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 29፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ስራ ለመመለስ ዝግጁ መሆናቸውን ሃኪሞች ተናገሩ፡፡ ትራምፕ ባለፈው ሳምንት ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸው ሆስፒታል መግባታቸው የሚታወስ ነው፡፡ አሁን ላይ ፕሬዚዳንቱ የህክምና ክትትላቸውን ጨርሰው…

ትራምፕና ባይደን ሁለተኛውን ፕሬዚዳንታዊ ክርክር በቨርቹዋል እንዲያካሂዱ ቢወሰንም ፕሬዚዳንቱ እንደማይገኙ አሳውቀዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና በዲሞክራቱ እጩ ጆ ባይደን መካከል የሚካሄደው ሁለተኛው ፕሬዚዳንታዊ ክርክር በቨርቹዋል እንዲያካሂዱ ቢወሰንም ትራምፕ እንደማይሳተፉ አሳውቀዋል፡፡   ቀደም ብሎ ውሳኔውን የፕሬዚዳንታዊ…

በብራዚል በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 5 ሚሊየንን አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በብራዚል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ5 ሚሊየን መብለጡ ተነገረ፡፡ በአለም ኮሮና ከጸናባቸው አገራት መካከል በሶስተኛ ደረጃ የተቀመጠችው ብራዚል በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 5 ሚሊየንን ተሻግሯል፡፡ እስካሁን በአገሪቱ ከ5 ሚሊየን…

የመስከረም ወር ዓለም ላይ ሞቃታማው ወር መሆኑን ተመራማሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስከረም ወር ዓለም ላይ ሞቃታማው ወር መሆኑን ተመራማሪዎች ገለጹ፡፡ የዘንድሮው መስከረም ወር ካለፈው አመት መስከረም ወር ጋር ሲነጻጸርም የሙቀት መጠኑ በ0 ነጥብ 05 ዲግሪ ሴሊሺየስ ከፍ ያለ ነው ብለዋል፡፡ የአውሮፓ ህብረት የምድር…

የአርመኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ከአዛርባጃን ጋር የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአርመኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኒኮል ፓሽንያን ከአዛርባጃን ጋር በናጎሮኖ ካራባህ ጋር በተያያዘ የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሃገራቸው ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ አርመኒያ ተመሳሳዩን ለመፈጸም ፈቃደኛ ከሆነች…

በማሊ በታጣቂዎች የታገቱት የማሊ ፖለቲከኛና የፈረንሳይ የእርዳታ ሰጭ ሰራተኛ ተለቀቁ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በማሊ በፅንፈኛ ታጣቂዎች ታግተው የቆዩት የማሊ ፖለቲከኛና ፈረንሳዊት የእርዳታ ሰጭ ሰራተኛ መለቀቃቸው ተሰምቷል። ሶፊ ፔትሮኒን የተባሉት የ 75 ዓመቷ የእርዳታ ሰጭ ሰራተኛ ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው ከሚነገርላቸው ታጣቂዎች…

የኪርጊዝታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኩባትቤክ ቦሮኖቭ ስልጣን ለቀቁ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪርጊዝታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኩባትቤክ ቦሮኖቭ ስልጣን ለቀቁ፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ የሃገሪቱ ፓርላማ አፈ ጉባኤ ዳስታን ጁማቤኮቭም የስልጣን መልቀቂያቸውን አስገብተዋል፡፡ የስልጣን መልቀቂያው የሃገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን ባለፈው…

ሦስት ተመራማሪዎች ስለ ጨለማ ሽንቁር (ብላክ ሆል) ባካሄዱት ጥናት በፊዚክስ ዘርፍ የኖቤል ሽልማትን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣መስከረም 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዘንድሮው የፊዚክስ የኖቤል ሽልማት ዘርፍ በጨለማ ሽንቁር ወይንም ብላክ ሆልን ለመረዳት ባካሄዱት ጥናት ሶስት ተመራማሪዎች ተሸላሚ ሆነዋል፡፡   ሦስቱ ተመራማሪዎች የጨለማ ሽንቁርን(ብላክ ሆልን) ለመረዳት ባካሄዱት ጥናት ነው…

ከአጠቃላይ የአለም ህዝብ በግምት 10 በመቶው በኮሮና ቫይረስ ተይዞ ሊሆን ይችላል- የአለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከአጠቃላይ የአለም ህዝብ በግምት 10 በመቶው በኮሮና ቫይረስ ተይዞ ሊሀሆን እንደሚችል የአለም ጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ ይህም ማለት ከ10 ሰዎች መካከል አንዱ በኮቪድ-19 ሊያዝ ይችላል ማለት ነው፡፡ በዚህም አብዛኛው የአለም ህዝብ…