Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ ወደ ዋይት ሐውስ ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፣መስከረም 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ የተያዙት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሦስት ቀናት የሆስፒታል ቆይታ በኋላ ወደ ዋይት ሐውስ ተመልሰዋል፡፡ የህክምና ክትትላቸውንም በዋይት ሐውስ ውስጥ ይቀጥላሉ ነው የተባለው፡፡ በቤተመንግስቱ ውስጥ የሚገኙ…

በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 1 ነጥብ 5 ሚሊየን መድረሱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ ማገገማቸውን ነው የገለጸው፡፡ በቫይረሱ ከተያዙ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሰዎች ውስጥ 36…

የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከግብፁ አቻቸው አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከግብፁ አቻቸው አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ጋር መወያየታቸው ተገለፀ። በዚህም በሀገራቱ ቀጠናዊ የሰላም ፣ ደህነነት፣ ንግድ እና የኮሮና ቫይረስ ምላሽ ትብብር ላይ በማተኮር መወያየታቸውን ከኬንያ…

የሶሚሊያው ፕሬዚዳንት መሀመድ ፎርማጆ አስመራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሀመድ አብዱላሂ ፎርማጆ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ኤርትራ ገብተዋል። ፕሬዚዳንት የሁለት ቀናት ጉብኝት ለማድረግ አስመራ ሲገቡ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በጉብኝቱም የሁለቱ ሀገራት…

በህንድ በኮቪድ-19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ፣መስከረም 23 ፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ)በህንድ በኮቪድ-19 ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 100 ሺህ ማለፉን የሀገሪቱ የጤና ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። በሀገሪቱ የተመዘገው የሞት ቁጥር በዓለም ላይ ከአሜሪካ እና ብራዚል በመቀጠል ህንድን ሦስተኛ ደረጃ እንድትዝ አድርጓታል።…

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሆስፒታል ገቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሆስፒታል ገቡ፡፡ ከነጩ ቤተ መንግስት የወጡ መረጃዎች ፕሬዚዳንቱ መጠነኛ የድካም ስሜት እንዳለባቸው ያመላክታሉ፡፡ ይሁን እንጅ ትራምፕ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ…

የአውሮፓ ህብረት ቱርክ ላይ ማዕቀብ ሊጥል እንደሚችል አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ቱርክ በሜዲትራንያን ባህር በምታደርገው የጠብ አጫሪነት ድርጊት ሳቢያ ማዕቀብ ሊጥል እንደሚችል አስጠነቀቀ፡፡ የህብረቱ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኧርሱላ ቮን ደር ለየን ቱርክ በምስራቅ ሜዲትራንያን ከምታከናውነው የተናጠል እንቅስቃሴ…

ትራምፕና ባለቤታቸው ሜላኒያ በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና ቀዳማዊ እመቤት ሜላኒያ ትራምፕ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተነገረ፡፡ ይህን ተከትሎም ፕሬዚዳንቱና ባለቤታቸው በለይቶ ማቆያ ውስጥ ናቸው ተብሏል፡፡ ይህ የተሰማው የቅርብ ረዳታቸው የሆነ ሰው በኮሮና…

የአሜሪካ አቪየሽን ባለስልጣን ኃላፊ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን አሁንም ማስተካከል የሚገባው ጉዳይ እንዳለ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ፌደራል አቪየሽን ባለስልጣን ኃላፊ ስቲቭ ዲክሰን ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላንን አሁንም ማስተካከል የሚገባው ጉዳይ እንዳለ ገለጹ፡፡ ስቲቭ ዲክሰን ይህንን ያሉት ባልተለመደ መልኩ አውሮፕላኑን ማብረራቸውን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡…

ደቡብ አፍሪካ ድንበሮቿን ለአፍሪካ ሀገራት ክፍት አደረገች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ደቡብ አፍሪካ ከኮኖና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ባለፈው መጋቢት ወር የዘጋችውን ድንበር ለአፍሪካ ሀገራት ክፍት አድርጋለች። ከመላው አፍሪካ ለሚመጡ መንገደኞች ድንበሯን ክፍት ያደረገች ሲሆን÷ ነገር ግን ብሪታንያ፣ አሜሪካና ሩሲያን…