Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 34 ሚሊየንን ተሻገረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ34 ሚሊየን አልፏል፡፡ በዓለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ከ34 ሚሊየን 162 ሺህ በላይ ደርሷል፡፡ በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥርም ከ1 ሚሊየን 18 ሺህ…

ናይጀሪያ የኮሮና ቫይረስ ውጤትን ከ40 ደቂቃ ባነሰ ጊዜ የሚያሳውቅ መመርመሪያ ሰራች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ናይጀሪያ የኮሮና ቫይረስ ውጤትን ከ40 ደቂቃ ባነሰ ጊዜ የሚያሳውቅ የመመርመሪያ ኪት መስራቷን አስታወቀች፡፡ አዲሱ መመርመሪያ ኪት በአነስተኛ  ወጪና ስልጠና አገልግሎት መስጠት ይችላል ተብሏል፡፡ የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር ኦሉሩኒምቤ ማሞራ÷…

የሴራሊዮን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ከሀገር እንዳይወጡ ታገዱ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሴራሊዮን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኧርነስት ባይ ኮሮማ  ከሀገር እንዳይወጡ ታገዱ። የሃገሪቱ መንግስት የቀድሞውን ፕሬዚዳንት ጨምሮ በእርሳቸው የስልጣን ዘመን ባገለገሉ ከ100 በላይ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ ከሙስና ወንጀል ጋር በተያያዘ የጉዞ…

ብሪታንያ እና ካናዳ በቤላሩሱ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ላይ እገዳ ጣሉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ እና ካናዳ በቤላሩሱ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ላይ እገዳ ጣሉ፡፡ ሃገራቱ በፕሬዚዳንቱ ላይ በሃገሪቱ ከተካሄደው ምርጫ እና እሱን ተከትሎ በተቃዋሚዎች ላይ ተፈጽሟል ከተባለው የሃይል እርምጃ ጋር ተያይዞ የጉዞ እና ንብረታቸው…

ዘለፋ የበዛበት የዶናልድ ትራምፕ እና ጆ ባይደን የፊት ለፊት ክርክር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የቀደሞው ምክትል ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለህዳሩ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ንጋት ላይ የፊት ለፊት ክርክር አድርገዋል። ዶናልድ ትራምፕ እና ጆ ባይደን በህዳር ወር የሚካሄደውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለማሸነፍ…

አርመንያ የጦር ጀቷ በቱርክ መመታቱን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አርመንያ የጦር ጀቷ በአየር ክልሏ ውስጥ በቱርክ ጀት ተመትቶ መውደቁን አስታወቀች፡፡ ሰሞኑን አርመንያና አዘርባጃን በተራራሟ ናጎርኖ ካራባኽ ክልል ምክንያት ወደ ጦርነት ገብተዋል፡፡ በሦስት ቀናት ውስጥ ንጹኀንን ጨምሮ 100 ሰዎች መሞታቸው…

ትራምፕና ባይደን የ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ክርክር ሊያካሂዱ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና እጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ክርክራቸውን ሊያካሂዱ ነው፡፡ ትራምፕና የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ባይደን ሌሊት ከሚያካሂዱት የገፅ ለገፅ ክርክር በተጨማሪ ሁለት…

አፍሪካ በግብር ማጭበርበርና ስርቆት በየዓመቱ 89 ቢሊየን ዶላር ታጣለች – ተመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥናት እንዳሳየው ከሆነ አፍሪካ በግብር ማጭበርበርና ስርቆት በየዓመቱ 89 ቢሊየን የሚጠጋ ዶላር እንደምታጣ አስታወቀ፡፡ ይህም አፍሪካ በየዓመቱ ከውጭ አገራት ለልማት ከምትቀበለው እርዳታ እንደሚበልጥ ነው ተመድ…

ህጻናትን የመረዘችው ቻይናዊቷ መምህር የሞት ፍርድ ተፈረደባት

አዲስ አበባ፣ መስከረም19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይናዊቷ የህጻናት መምህር 25 ልጆችን በመመረዝ እና አንድ ህጻንን ለህልፈት በመዳረጓ ምክንያት የሞት ፍርድ ተፈርዶባታል። ባለፈው ዓመት ጂያዝኦ ከተማ ውስጥ በሚገኝ አንድ መዋዕለ ህፃናት ውስጥ ያሉ ሕፃናት የጠዋት ቁርሳቸውን ገንፎ…

በቅርቡ ይፋ በሚደረገው የመመርመሪያ መሳሪያ የኮሮና ቫይረስ ውጤትን በደቂቃዎች ውስጥ ማወቅ ይቻላል – የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በቅርቡ ይፋ የሚያደርገው የኮሮና ቫይረስ የመመርመሪያ መሳሪያ በደቂቃዎች ውስጥ ውጤትን ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የድርጅቱ ዳይሬክተር ጄነራል ቴድሮስ አድሓኖም÷ ቫይረሱን ለመዋጋት በሚደረገው ጥረት አዲሱ መመርመሪያ…