Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የቻይና የሀኪሞች ቡድን ዚምባብዌ ገባ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 10 የልኡካን አባላትን የያዘው የቻይና የሀኪሞች ቡድን ዚምባብዌ ደርሷል።
ቡድኑ ዚምባብዌ የገባው ሀገሪቱ የኮኖና ቫይረስን ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ ነው ተብሏል፡፡
ከዚህ ባለፈም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የጤና…
በዓለም በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 1ሚሊየንን አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 1 ሚሊየን አልፏል፡፡
እስካሁን በቫይረሱ ሳቢያ 1 ሚሊየን 2 ሺህ 561 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል ተብሏል፡፡
በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም ከ33…
ሞክታር ኡዋኔ የማሊ የሽግግር ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞክታር ኡዋኔ የሽግግር መንግስቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፡፡
ሹመቱ በሃገሪቱ ጊዜያዊ ፕሬዚዳንት ባህ ንዳው የተሰጠ ነው ተብሏል፡፡
ባለፈው ነሃሴ ወር ላይ በማሊ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት…
በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 33 ሚሊየንን ተሻገረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 33 ሚሊየንን መሻገሩ ተሰምቷል፡፡
በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ33 ሚሊዮን በላይ ሆኗል፡፡
እስካሁን በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥርም…
ዩክሬን ውስጥ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ የ22 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዩክሬን በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ የ22 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡
አንቶኖቭ-26 የተባለው የጦር አውሮፕላን የመከስከስ አደጋ ያጋጠመው በምስራቃዊ ዩክሬን ከተማ ለማረፍ በተቃረበበት ወቅት ነበር ተብሏል።…
ለሆቴል ሩዋንዳ ፊልም መሰራት ምክንያት የነበሩት ፖል ታጣቂ ኃይል መመስረታቸውን አመኑ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሆቴል ሩዋንዳ ፊልም መሰራት ምክንያት የነበሩት ፖል ሩሴሳባጊና ታጣቂ ኃይል መመስረታቸውን ኪጋሊ ለሚገኘው ፍርድ ቤት ማመናቸው ተሰምቷል፡፡
ሩሴሳባጊና ታጣቂ ኃይል መመስረታቸውን ቢያምኑም ታጣቂዎች ከፈጸሙት ጥቃት ጋር በተያያዘ ምንም ሚና…
ኪም በደቡብ ኮርያ ባለስልጣን ግድያ ይቅርታ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰሜን ኮርያው ፕሬዚዳንት ኪም ጁንግ ኡን በደቡብ ኮርያ ባለስልጣን ግድያ ይቅርታ መጠየቃቸው ተሰማ፡፡
ኪም ባልተለመደ መልኩ ይቅርታ መጠየቃቸውን የገለጹት የደቡብ ኮርያ ባለስልጣናት ናቸው ተብሏል፡፡
የሁለቱ ኮርያዎች ድንበር በኮሮና ቫይረስ…
በናይጄሪያ የነዳጅ ማመላለሻ ቦቴ መኪና ላይ በደረሰ ፍንዳታ በትንሹ የ23 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በናይጄሪያ በነዳጅ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ታንከር ላይ ተበከሰተ ፍንዳታ ቢያንስ የ23 ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡
በማእከላዊ ናይጄሪ ኮጊ በምትባል ግዛት አንድ ነዳጅ ታንከር በመፈንዳቱ ተማሪዎችን ጨምሮ ቢያንስ የ23 ሰዎች ህይወት አልፏል።…
በኳታር ከአፍጋኒስታን ጋር ስምምነት ላይ የሚገኘው ታሊባን 28 ፖሊሶችን መግደሉ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኳታር ከአፍጋኒስታን ጋር ስምምነት ላይ የሚገኘው ታሊባን 28 ፖሊሶችን መግደሉ ተሰማ፡፡
ታሊባን ግድያውን የፈጸመው በደቡባዊ አፍጋኒስታን በሚገኝ የፍተሻ ጣቢያ ላይ ነው ተብሏል፡፡
የአገረ ገዢው ቃልአቀባይ ፖሊሶቹ እጅ እንዲሰጡ በታሊባኖች…
ኬንያ ከኮቪድ 19 የህክምና ቁሳቁስ ግዢ ጋር በተያያዘ በሙስና የጠረጠረቻቸው ባለስልጣናትን ልትከስ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከፍተኛ ኃላፊነት ላይ የሚገኙ የኬንያ ባለስልጣናት ከኮቪድ 19 የህክምና ቁሳቁስ ግዢ ጋር በተያያዘ በሙስና ተጠርጥረው ክስ ሊከፈትባቸው መሆኑ ተሰምቷል፡፡
ባለስልጣናቱ ከኮቪድ 19 የህክምና ቁሳቁስ ግዢ ጋር በተያያዘ በሚሊየን የሚቆጠር ዶላር…