Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በአለም የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ32 ሚሊየን አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ32 ሚሊየን አልፏል።
በቻይናዋ ውሃን ግዛት ከተከሰተ ከስምንት ወራት በላይ በሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በዓለም ዙሪያ እስካሁን 32 ሚሊየን 97 ሺህ 500 በላይ ሰዎች ላይ…
ሳዑዲ አረቢያ የኡምራ ጸሎት ከመስከረም 24 ጀምሮ እንዲካሄድ ወሰነች
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳዑዲ አረቢያ በአገሯ ውስጥ ለሚገኙ ምዕመናን የኡምራ ጸሎትን ከመስከረም 24 ጀምሮ እንዲያካሂዱ መፍቀዷን አስታወቀች፡፡
ሳዑዲ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለሰባት ወራት እገዳ ጥላ እንደነበር ይታወቃል፡፡
አሁን ይፋ በሆነው ውሳኔ በየዕለቱ…
ፓሪስ በሚገኘው ኢፌል ማማ ላይ የቦንብ ጥቃት ሊፈፀም ይችላል በሚል ስጋት እንዲዘጋ ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፈረንሳይ ዋና ከተማ ፓሪስ በሚገኘው ኢፌል ማማ (ታወር) ላይ የቦንብ ጥቃት ሊፈፀም ይችላል የሚል የስልክ መልዕክት ለፓሊስ መድረሱን ተከትሎ አካባቢው እንዲዘጋ ተደረገ።
በፖሊስ ተሽከርካሪዎች እና በመንገድ መዝጊያዎች…
ባለፈው አንድ ሳምንት በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ሲጨምር የሞት ቁጥር ግን ቀንሷል-የዓለም የጤና ድርጅት
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፈው አንድ ሳምንት በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩንና የሞት ቁጥር ግን መቀነሱን የዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት አስታወቀ።
በዚህም በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለፈው አንድ…
የአውሮፓ ህብረት በሊቢያ ከጦር መሳሪያ ጋር በተያያዘ በሶስት ድርጅቶች ላይ ማዕቀብ ጣለ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት በሊቢያ ከጦር መሳሪያ ጋር በተያያዘ በሶስት ድርጅቶች ላይ ማዕቀብ መጣሉን አስታውቋል ።
የአውሮፓ ህብረት በሶስት ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ የጣለው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሊቢያ ላይ ከጦር መሳሪያ…
በአለም በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ህይወታቸው ካለፈ አምስት ሰዎች አንዱ አሜሪካዊ መሆኑ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ህይወታቸው ካለፈ አምስት ሰዎች አንዱ አሜሪካዊ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
በዓለም ላይ በኮቪድ-19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 964 ሺህ 839 የደረሰ ሲሆን ከእነዚህ በቫይረሱ ሳቢያ ከሞቱትት ሰዎች መካከል…
ማሊ የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትሯን የሽግግር ጊዜ ፕሬዚዳንት አድርጋ ሾመች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማሊ የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትሯን ባ ንዳዎን የሀገሪቱ የሽግግር ጊዜ ፕሬዚዳንት አድርጋ ሾመች፡፡
የወታደራዊ መንግስት መሪው ኮሎኔል አሲሚ ጎይታ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው መሾማቸውን ከሀገሪቱ የሚወጡ የዜና አውታሮች ዘግበዋል፡፡
አዲሱ…
ኤይር ባስ በ2035 ከብክለት ነጻ የሆነ አውሮፕላን ይፋ እንደሚያደርግ ማቀዱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኤይር ባስ በ2035 ከብክለት ነጻ በሆነ አውሮፕላን አገልግሎት ለመስጠት ማቀዱን አስታወቀ፡፡
ኤይር ባስ ላቀደው ከብክለት ነጻ ለሆነ አውሮፕላኑ ሃይድሮጅንን በኃይል ምንጭነት ይጠቀማል ነው የተባለው፡፡
የኩባንያው ኃላፊ በግል አቬይሽ ዘርፍ…
በምስራቅ አፍሪካ በጎርፍ መጥለቅለቅ ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎች ለጉዳት ተዳርገዋል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ አፍሪካ በጎርፍ መጥለቅለቅ ከ 1 ሚሊየን በላይ ሰዎች ለጉዳት መዳረጋቸው ተገለፀ።
ከጎርፍ አደጋው በተጨማሪም በምስራቅ አፍሪካ ካለው የአንበጣ መንጋ ወረርሽን እንዲሁም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ በቀጠናው የምግብ እጥረት…
በግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ላይ ተቃውሞ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግብፅ ጋዛ ግዛት የአብዱል ፈታህ አል ሲሲ መንግስትን የሚቃወሙ ሰልፎች እየተካሄዱ መሆኑ ተነገረ።
መንግስትን በመቃወም ሰልፍ እየተካሄደባቸው በሚገኙ አካባቢዎች ከፍተኛ የፀጥታ ቁጥጥር እንዳለ አልጀዚራ ዘግቧል።
በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን…