Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ሱዳን ከአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር ለመምከር ልዑኳን ወደ ተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ላከች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሱዳን ከአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር ለመምከር ልዑኳን ወደ ተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መላኳ ተሰምቷል።
ሱዳን ወደ ዱባይ ልዑካንን የላከችው አሜሪካ ለሽብር ድጋፍ ከሚያደርጉ አገራት ዝርዝር ውስጥ ስሟን እንድታወጣ ለመምከር ነው ተብሏል።
ልዑካኑን…
በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 31 ሚሊየንን ተሻገረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ31 ሚሊየን አልፏል።
በአለም ዙሪያ እስካሁን 31 ሚሊየን 38 ሺህ 922 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸውን ተገልጿል።
ከዚያም ባለፈ 962 ሺህ 189 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ…
የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን አስመልክቶ የአውሮፓ ሀገራትን አስጠነቀቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን አስመልክቶ የአውሮፓ ሀገራትን አስጠነቀቀ፡፡
ድርጅቱ በመላው አውሮፓ ሀገራት እየተመዘገበ ያለው በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እንደማንቂያ ደውል ሆኖ ሊያገለግሉ ይገባልም ነው ያለው፡፡
የአለም…
የኤፍ.ቢአ.ይ ኃላፊ ሩስያ አሜሪካ በቅርቡ በምታካሂደው ምርጫ ላይ ጣልቃ ለመግባት እየሞከረች ነው ሲሉ አስጠነቀቁ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ፌደራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍ.ቢአ.ይ) ኃላፊ ክርስቶፈር ሬይ ሩስያ ዋሽንግተን በቅርቡ በምታካሂደው ምርጫ ላይ ጣልቃ ለመግባት እየሞከረች ነው ሲሉ አስጠነቀቁ፡፡
አሜሪካ በቅርቡ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫዋን ለማድረግ እየተሰናዳች ትገኛለች፡፡…
መሃመድ ሁሴን ሮብሌ የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንት መሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆ መሃመድ ሁሴን ሮብሌን አዲሱ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው መረጡ።
አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር መሃመድ ሁሴን ሮብሌን የተመረጡት ባላቸው ዕውቀት፣ ልምድና ችሎታቸው መሆኑን ፕሬዚዳንት…
በኬንያ ከ900 በላይ የህክምና ባለሙያዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኬንያ ከ900 በላይ የህክምና ባለሙያዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተነገረ።
በሀገሪቱ ቫይረሱ ከተከሰተ ጀምሮ እስከ አሁን 945 የህክምና ባለሙያዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
16 የህክምና ባለሙያዎችም…
ሱዳን ከአሞኒየም ናይትሬት ጋር በተያያዘ 41 ሰዎችን በቁጥጥር ስር አዋለች
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን አሞኒየም ናይትሬትን ጨምሮ ብዛት ያለው ተቀጣጣይ የፈንጂ ቁሶችን መያዛቸው የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል።
ከዚህ ጋር በተያያዘም 41 ተጠርጣሪዎች መታሰራቸውን ገልጸዋል።
የተያዘው አሞኒየም ናይትሬት ባለፈው ወር በሊባኖስ…
የናይጄሪያዋ ግዛት ህፃናትን የሚደፍሩ ግለሰቦች እንዲኮላሹ የሚያደርግ ህግ አጸደቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜናዊ ናይጄሪያ የምትገኘው ካዱና ግዛት ህጻናትን የሚደፍሩ ግለሰቦች በህክምና እንዲኮላሹ የሚያደርግ ህግ አጸደቀች፡፡
የካዱና ገዢ ናስር አህመድ ኤል ሩፋይ አዲሱ የወጣው ህግ ላይ ትናንት ማምሻውን ፊርማቸውን አኑረዋል፡፡
አዲሱ ህግ ከ14…
በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 30 ሚሊየንን አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ30 ሚሊየን አለፈ፡፡
በአለም ዙሪያ እስካሁን 30 ሚሊየን 42 ሺህ 218 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸውን ነው የተገለጸው፡፡
ወደ አንድ ሚሊየን የሚጠጉ ሰዎችም በቫይረሱ ለህልፈት…
በኢትዮጵያና በኢንዶኔዥያ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች አደጋ ኩባንያውና ተቆጣጣሪው ባለስልጣን ተጠያቂ ተደረጉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያና በኢንዶኔዥያ በተከሰከሱት ሁለት ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች አደጋ የአውሮፕላን አምራቹ ቦይንግና የፌደራል አቪዬሽን ባለስልጣን አካላት ተጠያቂ ተደረጉ፡፡
ምርመራውን ለ18 ወራት ሲያካሂድ የቆየው የአሜሪካ ምክርቤት ቦይንግ…