Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በምስራቃዊ ኮንጎ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ተደርምሶ የ50 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በምስራቃዊ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ተደርምሶ ቢያንስ የ50 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአካባቢው ባለስልጣናት ገልጸዋል። የአደጋው መንስኤ በአካባቢው የዘነበው ከባድ ዝናብን ተከትሎ ሰዎቹ ሲቆፍሩት የነበረው ጉድጓድ በመደርመሱ ነው…

በአፍጋን መንግስት እና ታሊባን መካከል ውይይት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍጋን መንግስት እና ታሊባን መካከል የሚደረግ ውይይት ዛሬ ጀምሯል፡፡ በአፍጋኒስታን ለሁለት አስርት ዓመታት የሚጠጋ ጊዜ በ10 ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ለህልፈት የዳረገው የአፍጋን መንግስትና ታሊባን ጦርነትን ለማስቆም ለድርድር ከሁለቱም በኩል…

የአሜሪካ የበጀት ጉድለት ወደ 3 ትሪሊየን ዶላር ከፍ አለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የዩናይትድ ስቴትስ የበጀት ጉድለት ወደ 3 ትሪሊየን ዶላር ከፍ ማለቱ ተነገረ። የበጀት ጉድለቱን የሀገሪቱ የፌደራል መንግስት ለኮሮናቫይረስ ማገገሚያ ያዋለው ገንዘብ እንዳናረው ነው የተመለከተው” የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው…

የአፍሪካ ልማት ባንክ ኮሮናን ለመከላከል 27 ነጥበ 3 ሚሊየን ዶላር አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ በአህጉሪቱ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው እንቅስቃሴ 27 ነጥብ 3 የአሜሪካ ዶላር ማጽደቁን አስታውቋል። ይህ የፋይናንስ ድጋፍ በኮቪድ 19 ላይ የተቀናጀ አፍሪካዊ ምላሽ ለመስጠት ከፍተኛ አቅም እንደሚሰጥ ነው…

ከወር በፊት ፍንዳታ በተከሰተባት የቤሩት ከተማ እሳት መነሳቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ከወር በፊት ፍንዳታ በተከሰተባትና ከ190 በላይ ሰዎች ለህልፈት በተዳረጉባት የቤሩት የወደብ ከተማ እሳት ተነስቷል። እሳቱ የተነሳው በከተማዋ የነዳጅና የጎማ እቃ ቤት ላይ ሲሆን÷ በዚህም በከተማዋ የእሳቱ ጭስ ወደ ሰማይ ሲወጣ መታየቱ ተገልጿል።…

በአለም በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ከ900 ሺህ ተሻገረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ከ900 ሺህ በልጧል፡፡ እንደ ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ÷በወረርሽኙ ምክንያት ከ908 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል። ከዚያም ባለፈ ከ 28 ሚሊየን በላይ…

በሱዳን የተከሰተው ጎርፍ በሀገሪቱ የሰብአዊ ቀውስ ሊያስከትል ይችላል- ተመድ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን የተከሰተው ጎርፍ በሀገሪቱ የሰብአዊ ቀውስ ሊያስከትል ይችላል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስጠነቀቀ። በሀገሪቱ  በቀጣዮቹ  ቀናት ተጨማሪ ዝናብ የሚጠበቅ ሲሆን÷ ይህንን ተከትሎ  በሱዳን የሰብዓዊ ቀውስ ሁኔታ እየተባባሰ እንደሚመጣ…

አሜሪካ 2 ሺህ 200 ወታደሮቿን ከኢራቅ ልታስወጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ እስከ መስከረም ወር መጨረሻ ድረስ 2 ሺህ 200 ወታደሮቿን ከኢራቅ ልታስወጣ መሆኑን አስታወቀች፡፡ በኢራቅ 5 ሺህ 200 ወታደሮች ሲኖሩ አሁን አንድ ሦስተኛ የሚሆኑት ወታደሮች ናቸው ከኢራቅ ይወጣሉ የተባለው፡፡ ቀሪዎቹ ወታደሮች…

ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ሲያካሂድ የቆየው የኮሮናቫይረስ ክትባት ሙከራ እክል ገጠመው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ሲያካሂድ የቆየው የኮሮናቫይረስ ክትባት ሙከራ እክል እንደገጠመው አስታወቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ሙከራዎቹን በስኬት ማጠናቀቁ የሚታወስ ነው፡፡ ይህንንም ተከትሎ ኦክስፎርድ ከአስትራዜኒካ ጋር በመሆን…

የሶማሊያ ጦር በወሰደው እርምጃ 14 የአልሸባብ ታጣቂዎች ተገደሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሊያ ጦር በወሰደው እርምጃ 14 የአልሸባብ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰምቷል። የጦር ሀይሉ እርምጃውን የወሰደው ከዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ በስተሰሜን 30 ኪሎ ሜትር ርቃ በምትገኘው ባላድ ከተማ የሽብር ቡድኑ ዛሬ ጠዋት ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ ነው…