Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በሱዳን የተከሰተው ጎርፍ ለአርኪዮሎጂ ሥፍራዎች ሥጋት መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን በተከሰተው የጎርፍ መጥለቅለቅ በዋና ከተማ ካርቱም በስተሰሜን የሚገኙ የአርኪዮሎጂ ሥፍራዎችን በጎርፍ ሊዋጡ እንደሚችሉ ስጋት መፍጠሩ ተገልጿል።
ሆኖም ባለስልጣናት የጎርፉን ውሃ ከአካባቢው ለማስወጣትና ቦታውን በአሸዋ…
ዓለም በቀጣይ ሊከሰት ለሚችል ወረርሽኝ በተሻለ መልኩ መዘጋጀት አለባት- ዶ/ር ቴድሮስ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለማችን በቀጣይ ሊከሰት ለሚችል ወረሽኝ ራሷን ማዘጋጀት እንደሚጠበቅባት የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አሳሰቡ።
ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በትናንትናው እለት ሀገራት በህብረተሰብ ጤና ላይ ትኩረት በማድረግ ኢንቨስት…
በኻሾግጂ ግድያ ጥፋተኛ ተብለው የተያዙ ስምንት ግለሰቦች ላይ ከ8 እስከ 20 ዓመት ተፈረደባቸው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳዑዲ አረቢያ በጋዜጠኛ ጀማል ኻሾግጂ ግድያ ጥፋተኛ ብላ የያዘቻቸው ስምንት ግለሰቦች ላይ ከ8 እስከ 20 ዓመት የእስር ቅጣት አስተላለፈች፡፡
ከዚህ ቀደም በአምስቱ ግለሰቦች ላይ የሞት ፍርድ ተላልፎባቸው እንደነበረ የሚታወስ…
የሱዳን ልዑላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን አስመራ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ልዑላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት የኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ ገብተዋል።
ለአንድ ቀን የስራ ጉብኝት አስመራ የገቡት ሊቀመንበሩ በኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ…
ቻይና የነሃሴ ወር የወጪ ንግዷ 9 ነጥብ 5 በመቶ አደገ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና የነሃሴ ወር የወጪ ንግዷ 9 ነጥብ 5 በመቶ ማደጉን አስታወቀች።
እድገቱ ለሶስት ተከታታይ ወራት መመዝገቡን ከሀገሪቱ የሚወጡ መራጃዎች ያመለክታሉ።
በአንጻሩ ወደ ውጭ የሚላከው ምርት እድገት እያሳየ ቢሄድም ወደ አገር ውስጥ የሚገባው…
ብሪታንያ የአውሮፓ ህብረት ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር ካልቻለች ያለ ስምምነት ለመለያየት እንደማታቅማማ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሪታንያ የብሪግዚት ዋና አደራዳሪ ከአውሮፓ ህብረት ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር ካልቻለ ብሪታንያ ከህብረቱ ያለ ስምምነት ለመለያየት እንደማታቅማማ ገለጹ፡፡
ዴቪድ ፍሮስት ለሜይል ጋዜጣ እንደተናገሩት የሀገራቸውን ድንበር ዳግም መቆጣጠር ቅድሚያ…
በዓለም የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ27 ሚሊየን አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ27 ሚሊየን ማለፉ ተነግሯል።
እንደ ጆንሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ እስካሁን በአለም አቀፍ ደረጃ ከ27 ሚሊዮን የሚልቁ ሰወች በወረርሽኙ መያዛቸውን ያሳያል፡፡
እስካሁን በቫይረሱ…
በህንድ በአንድ ቀን ብቻ ከ90 ሺህ በላይ ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በአንድ ቀን ብቻ ከ90 ሺህ በላይ ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
ይህ ቁጥርም በሀገር ደረጃ እስካሁን በአንድ ቀን በዓለማችን ላይ የተመዘገበው ከፍተኛ ቁጥር ሆኗል ነው የተባለው።
የህንድ የጤና…
ዶናልድ ትራምፕ በጦርነት ወቅት ህይወታቸው ያጡ ወታደሮችን ተሸናፊዎች ብለዋል መባሉ ቁጣን ቀስቅሷል
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጦርነት ወቅት ህይወታቸውን ያጡ የአሜሪካ ወታደሮችን ተሸናፊዎች እና ጥገኞች ብለዋል መባሉ ቁጣን ቀስቅሷል።
ዶናልድ ትራምፕ ወታደሮችን አጣጥለውበታል የተባለው ንግግር አትላንቲክ በተሰኘ…
ሱዳን ጎርፍ ባስከተለው አደጋ ምክንያት የሦስት ወር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጇን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን የፀጥታና የመከላከያ ምክር ቤት ሀገሪቱ ጎርፍ ባስከተለው አደጋ ምክንያት የሦስት ወር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጇን አስታውቋል፡፡
በሱዳን በዚህ ዓመት በጎርፍ ምክንያት የ99 ሰዎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱ የዜና አውታር ዘግቧል፡፡…