Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ከሊፋ ሃፍጣር በፋይዝ አል ሳራጅ የተጠራውን የተኩስ አቁም እንደማይቀበሉ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫውን በምስራቃዊ ሊቢያ ያደረገው የከሊፋ ሃፍጣር ሃይል በጠቅላይ ሚኒስትር ፋይዝ አል ሳራጅ የተጠራውን የተኩስ አቁም እንደማይቀበለው አስታወቀ፡፡ ራሱን የሊቢያ ብሄራዊ ወታደራዊ ሃይል ብሎ የሚጠራው ቡድን ቃል አቀባይ አህመድ ሚስማሪ ባለፈው…

ህፃናት ከኮሮና ቫይረስ ይልቅ ትምህርት ቤት አለሜሄዳቸው ከፍ ያለ ጉዳት ያስከትልባቸዋል- የብሪታኒያ ከፍተኛ የህክምና አማካሪ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ህፃናት በኮሮና ቫይረስ ተይዞው ከሚያጋጥማቸው ጉዳት ይልቅ ትምህርት ቤት አለሜሄዳቸው የሚያጋጥማቸው ጉዳት ከፍ ያለ መሆኑን የብሪታኒያ ከፍተኛ የህክምና አማካሪ ገለፁ።   በኮቪድ 19 የመሞት እድል ከሌሎች አንፃር ዝቅተኛ መሆኑን…

ቲክቶክ የትራምፕ እገዳ ላይ ህጋዊ እርምጃ ሊወስድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ቲክቶክ የዶናልድ ትራምፕ እገዳ ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ፡፡ የቻይናው ተንቀሳቃሽ ምስል አጋሪ ቲክቶክ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኩባንያው በአሜሪካ እንዳይሰራ የጣሉትን እገዳ ለመቃወም ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ ማስታወቁ…

በህንድ በአንድ ቀን ብቻ ከ69 ሺህ በላይ ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በአንድ ቀን ብቻ ከ69 ሺህ በላይ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተነገረ፡፡ ይህንንም ተከትሎ በሃገሪቱ በአጠቃላይ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 3 ሚሊየን ተጠግቷል ነው የተባለው፡፡ በህንድ እስካሁን 55…

በካሊፎርኒያ ሰደድ እሳት ዳግም ተቀስቅሶ ጉዳት እያደረሰ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ሰደድ እሳት ዳግም ተቀስቅሶ ጉዳት እያደረሰ ነው፡፡ በግዛቲቱ በተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት ስካሁን ስድስት ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውም ነው የተነገረው፡፡ በግዛቲቱ አንዳንድ አካባቢዎች የታየው ሰደድ እሳት እስካሁን…

የጠቅላይ ሚኒስትር ፋይዝ አል ሳራጅ መንግስት በሊቢያ አስቸኳይ የተኩስ አቁም ማድረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስታቱ ድርጅት እውቅና የተሰጠው የጠቅላይ ሚኒስትር ፋይዝ አል ሳራጅ መንግስት በመላ ሃገሪቱ ከዛሬ ጀምሮ አስቸኳይ የተኩስ አቁም ማድረጉን አስታወቀ፡፡ መቀመጫውን ሊቢያ ያደረገው የአልሳራጅ አስተዳደር ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ ያላትን ሲርጥ…

የዴሞክራቱ ዕጩ ጆ ባይደን የዶናልድ ትራምፕን የጨለማ ዘመን እንዲያበቃ እሰራለሁ አሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴሞክራቶች እጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይዳን የ2020 የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን ካሸነፉ የፕሬዚዳንት ትራምፕ አስተዳደር የጨለማ ዘመን እንዲያበቃ እሰራለሁ ሲሉ ቃል ገብተዋል። ጆ ባይዳን ላለፉት አራት ዓመታት አሜሪካን ያስተዳደሯት ዶናልድ ትራምፕ…

የዓለም ጤና ድርጅት እና ዩኒሴፍ በአፍሪካ ትምህርት ቤቶች ዳግም እንዲከፈቱ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 15፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህጻናት አድን ድርጅት የአፍሪካ ሃገራት ትምህርት ቤቶችን ዳግም እንዲከፍቱ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ድርጅቶቹ ረዘም ላለ ጊዜ ትምህርት ቤቶችን መዝጋት በተማሪዎች ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እንደሚያስከትል…

የአውስትራሊያ አየር መንገድ 2 ቢሊየን ዶላር ዓመታዊ ኪሳራ እንዳጋጠመው ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2012 (ኤፍ. ቢ.ሲ)ኳንታስ የተባለው የአውስትራሊያው አየር መንገድ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ 2 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ዓመታዊ ኪሳራ እንዳጋጠመው ገለጸ።   የኳንታስ ግሩፕ ሥራ አስፈፃሚ አላን ጆይሴ ÷ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የጉዞ…

ተመድ የማሊ ወታደሮች የሀገሪቱን ስልጣን መቆጣጠራቸውን አወገዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የማሊ ጦር ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ቡባካር ኬዬታን በቁጥጥር ስር በማዋል የሀገሪቱን ስልጣን መያዙን አወገዘ። የማሊ ጦር ባሳለፍነው ማክሰኞ በመንግሥት ላይ ያመፁ ወታደሮች ፐሬዚዳንት ኢብራሂም ባውባካር ኬይታ እና ጠቅላይ…