Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ተመድ የማሊ ወታደሮች የሀገሪቱን ስልጣን መቆጣጠራቸውን አወገዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የማሊ ጦር ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ቡባካር ኬዬታን በቁጥጥር ስር በማዋል የሀገሪቱን ስልጣን መያዙን አወገዘ። የማሊ ጦር ባሳለፍነው ማክሰኞ በመንግሥት ላይ ያመፁ ወታደሮች ፐሬዚዳንት ኢብራሂም ባውባካር ኬይታ እና ጠቅላይ…

ጆ ባይደን ዴሞክራቶችን በመወከል የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተፎካካሪ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጭው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ጆ ባይደን ዴሞክራቶችን በመወከል የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተፎካካሪ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ ባይደን ፓርቲው ባካሄደው ታላቅ ጉባኤ ላይ በተካሄደው ምርጫ በይፋ የፓርቲው ተወካይ መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡…

ዓለም ላይ ኮሮና ቫይረስ ያለባቸው ሰዎች ቁጥር ከ22 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ላይ ኮሮና ቫይረስ ያለባቸው ሰወች ቁጥር 22 ሚሊየን ማለፉ ተነግሯል፡፡ ከዚህ ውስጥ አሜሪካ 5 ሚሊየን 481 ሺህ 557 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው ዓለም ላይ ቀዳሚ ሆናለች፡፡ እንዲሁም በብራዚል 3 ሚሊየን 407 ሺህ 354፣ ህንድ…

የማሊው ፕሬዚዳንት ቡባካር ኪዬታ በወታደሮች በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ ስልጣን መልቀቃቸውን ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማሊው ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ቡባካር ኬዬታ በትናንትናው ዕለት በሀገሪቱ ወታደሮች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ፕሬዚዳንቱ በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ በሀገሪቱ ቴሌቪዥን ጣቢያ ባስተላፉት መልዕከት ስልጣን መልቀቃቸውን በመግለፅ ፓርላማው መበተኑን…

ጣሊያን ለቱኒዚያ በህገ- ወጥ መንገድ የሚገቡ ስደተኞችን ለመከላከል 13 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጣሊያን ለቱኒዚያ በህገ-ወጥ መንገድ ባህር አቋርጠው የሚገቡ ስደተኞችን ለመከላከል የሚውል የ13 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች።   ድጋፉ ቱኒዚያ የባህር ድንበሯን ለማጠናከር እንዲረዳትና በትናንሽ ጀልባዎች ሜዴትራኒያን ባህርን…

በአሜሪካ በዓለም እጅግ ከፍተኛ ሊሆን ይችላል የተባለ የሙቀት መጠን መመዝገቡ ተነገረ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በዓለም እጅግ ከፍተኛ ሊሆን ይችላል የተባለ የሙቀት መጠን መመዝገቡ ተነገረ፡፡ የሙቀት መጠኑ 54 ነጥብ 4 ዲግሪ ሴሊሺየስ ሲሆን ካሊፎርኒያ በሚገኘው ዴዝ ቫሊ ፓርክ የተመዘገበ ነው ተብሏል፡፡ ከፍተኛ ነው የተባለው የሙቀት መጠን…

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ170 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ170 ሺህ አልፏል። ትናንትናም ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከቀደመው በ483 ጭማሪ አሳይቷል ነው የተባለው። ከዚህ ውስጥ ፍሎሪዳ፣ ቴክሳስ እና ሉዊዚያና…

በሶማሊያ በተፈጸመ ጥቃት 17 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 11፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ በተፈጸመ ጥቃት 17 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡ በመዲናዋ የባህር ዳርቻ አካባቢ በሚገኝ ሆቴል ላይ በተሽከርካሪ ላይ በተጠመደ ቦምብ በተጀመረው ጥቃት በርካቶች መቁሰላቸውም ነው የተነገረው፡፡ ጥቃቱ በአልሸባብ…

በሱዳን በጎርፍ አደጋዎች ከ65 በላይ ሰዎች ሲሞቱ፤ ከ14 ሺህ በላይ ቤቶች ወድመዋል

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን በከፍተኛ መጠን ዝናብ እና በጎርፍ አደጋዎች ሳቢያ ከ65 በላይ ሰዎች ህይውት ሲያልፍ፤ ከ14 ሺህ በላይ ቤቶች መውደማቸውን የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል። የሱዳን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር በትናንትናው እለት በሰጠው መግለጫ ነው…

ደቡብ አፍሪካ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት የጣለቻቸውን ገደቦች ልታላላ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 10፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት የኮሮና ቫይረስ በአገሪቱ እየተስፋፋ መምጣቱን ተከትሎ የወጡትን ገደቦች ከሰኞ ጀምሮ ቀለል እንደሚሉ ገለፁ፡፡ ፕሬዝዳንት ሴሪል ራማፎሳ በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያሉ ሁሉም ገደቦች እንደሚላሉ ተናግረዋል ፡፡ የሃገር ውስጥ…