Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ሂቸም መቺቺ አዲሱ የቱኒዚያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቱኒዚያ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ሂቸም መቺቺ አዲሱ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸው ተገልጿል።
አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሂቸም መቺቺ በአንድ ወር ውስጥ አዲስ መንግስት የሚመሰርቱ መሆኑንም የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት አስታውቋል።…
ሰሜን ኮሪያ የመጀመሪያ የኮሮናቫይረሰ ተጠርጣሪ ማግኘቷን ተከትሎ በድንበር አካባቢ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሜን ኮሮያ በሀገሯ ለመጀመሪያ ጊዜ በኮሮና ቫይረስ የተጠረጠረ ሰው መገኘቱን አስታውቃለች።
የኮሮና ቫይረስ በዓለማችን ላይ በተለይም በቻይናዋ ዉሃን ከተገኘ ሰባት ወራትን ያስቆጠረ ቢሆንም፤ ሰሜን ኮሪያ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው በቫይረሱ የተጠረጠረ…
በዳርፉር 20 አርሶ አደሮች በታጣቂዎች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታጣቂዎች በሱዳን ዳርፉር በከፈቱት ጥቃት 20 አርሶ አደሮች መግደላቸውን የጎሳው መሪ አስታወቁ።
በታጣቂዎቹ የተገደሉት አርሶ አደሮች ከዓመታት በኋላ በዳርፍር የሚገኘውን የእርሻ ማሳቸውን እየጎበኙ በነበረበት ወቅት ነው።
በጦር ቀጠናነቱ በሚታወቀው…
ዓለም ላይ በአንድ ቀን ብቻ 284 ሺህ 196 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ዓለም ላይ በአንድ ቀን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል፡፡
በአንድ ቀን ብቻ 284 ሺህ 196 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡
ከዚህ ውስጥ አሜሪካ፣ ብራዚል እና ደቡብ አፍሪካ ከፍተኛውን…
በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሚሊየን አልፏል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሚሊየን መብለጡ ተገለፀ፡፡
በሃገሪቱ አሁን ላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4 ሚሊየን 170 ሺህ 333 መድረሱ ነው የተገለፀው፡፡
አሜሪካ ከዓለም በቫይረሱ በተያዙ ሰዎች ቁጥር ቀዳሚ…
ቻይና አሜሪካ በቼንግዱ የሚገኘውን ቆንስላዋን እንድትዘጋ አዘዘች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ቻይና አሜሪካ በቼንግዱ የሚገኘውን ቆንስላዋን እንድትዘጋ አዘዘች፡፡
የአሁኑ የትዕዛዝ ውሳኔ አሜሪካ ከትናንት በስቲያ በሂውስተን የሚገኘው የቻይና ቆንስላ እንዲዘጋ ማዘዟን ተከትሎ የተወሰደ የአፀፋ እርምጃ ነው ተብሏል፡፡
የቻይና ውጭ ጉዳይ…
በሱዳን የወታደራዊ መኮንኖች የጅምላ መቃብር ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ሱዳን የወታደራዊ መኮንኖች የጅምላ መቃብር ማግኘቷን አስታወቀች፡፡
የጅምላ መቃብሩ በፈረንጆቹ 1990 የተገደሉ የጦር መኮንኖች የተቀበሩበት መሆኑንም የሱዳን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታውቋል፡፡
የጦር መኮንኖቹ በሃገሪቱ የቀድሞ ፕሬዚዳንት…
የቀድሞው የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ቤንጃሚን ምካፓ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ቤንጃሚን ምካፓ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡
ምካፓ ዳሬሰላም በሚገኝ ሆስፒታል በ81 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የሃገሪቱ መንግስት አስታውቋል፡፡
ህልፈታቸውን ተከትሎም ፕሬዚዳንት ማግፉሊ የሰባት…
ተመድ የኮሮናቫይረስን ለመዋጋት የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 16፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት(ተመድ)የኮሮናቫይረስን ለመዋጋት የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው አስታውቋል፡፡
የገንዘብ ድጋፉ በመሠረታዊነት 132 በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት ውስጥ በድህነት ውስጥ ለሚኖሩ 2 ነጥብ 7 ቢሊዮን ለሚሆኑ ሰዎች የሚውል…
በአለም የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 15 ሚሊየንን አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 16፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም አቀፍ ደረጃ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 15 ሚሊየንን ማለፉ ተነግሯል፡፡
እንደጆን ሆፕኪንስ መረጃ በአለም ዙሪያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 15 ነጥብ 2 ሚሊየንን ሲሻገር፥ የ623 ሺህ ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡…