Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በኮሎምቢያ ማረሚያ ቤት ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በተነሳ አመፅ ከ23 ሰዎች በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ማረሚያ ቤት ከኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ጋር በተያያዘ በተቀሰቀሰ አመፅ ከ23 ሰዎች በላይ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ። አመፁ በመዲናዋ ቦጎታ በሚገኝ ትልቅ ማረሚያ ቤት ውስጥ የተነሳ ሲሆን፥ ከሞቱት በተጨማሪ 83 እስረኞች…

ኢሚሬትስ አየር መንገድ በኮሮናቫይረስ ምክንያት ሁሉንም የመንገደኞች በረራ አቋረጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢሚሬትስ አየር መንገድ ከኮሮናቫይረስ ጋር በተያያዘ ሁሉንም የመንገደኞች በረራ ላልተወሰነ ጊዜ አቋረጠ። የኢሚሬትስ አየር መንገድ በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ፥ በሁሉም የዓለም አቀፍ መዳረሻዎች የሚያደርጋቸው የመንገደኞች በረራዎች ከፊታችን…

በዓለም ላይ በከሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ300 ሺህ ሲያልፍ፤ 93 ሺህ ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ300 ሺህ በላይ ማለፉን መረጃዎች እየጠቆሙ ነው። በአሁኑ ወቅት በኮሮናቫይረስ ምክንያት ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ከ13 ሺህ የበለጠ ሲሆን፥ ከ93 ሺህ በላይ ሰዎች ደግሞ ከበሽታው…

በኮሮናቫይረስ ክፉኛ የተጎዳችው የጣሊያኗ ሎምባርዲ ግዛት ጥብቅ እርምጃ ወሰደች

አዲስ አበባ፣መጋቢት 13፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)በጣሊያን ኮሮናቫይረስ የተቀሰቀሰባትና በቫይረሱ ክፉኛ የተጎዳችው የሎምባርዲ ግዛት የወረርሽኙን ስርጭትን ለመግታት ያስችላል ያለችውን ጥብቅ እርምጃዎች ወስዳለች፡፡ ሎምባርዴ ነዋሪዎቿ ለሳምንታዊ ግብይቶችና የግል ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ለማከናወንም…

በኤርትራ በኮሮናቫይረስ የተያዘ የመጀመሪያው ሰው ተገኝቷል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤርትራ በኮሮናቫይረስ የተያዘ የመጀመሪያው ሰው ተገኝቷል። ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ ዛሬ ጠዋት ከኖርዌይ የገባ መሆኑን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የ39 ዓመት እድሜ ያለው ግለሰቡ ኤርትራዊ እንደሆነና በቋሚነት በኖርዌይ…

ሰሜን ኮሪያ አጭር ርቀት ሚሳኤል አስወነጨፈች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ አጭር ርቀት ሚሳኤል አስወነጨፈች። ሚሳኤሉ ፒዮንግያንግ በዚህ ወር መጀመሪያ በድጋሚ የጀመረችው የሙከራ አካል ሲሆን፥ ወደ ጃፓን ባህር የተወነጨፈ ነው ተብሏል። የጃፓን ባህር ሃይል በሃገሪቱ የባህር ክልል አቅራቢያ ሚሳኤል…

በማሊ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት 29 ወታደሮች ተገደሉ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 11፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በማሊ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት 29 ወታደሮች ተገደሉ። ጥቃቱ የተፈጸመው በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል ታርኪንት በሚገኘው የጦሩ ካምፕ ላይ መሆኑን መንግስት ገልጿል። በጥቃቱ ከሞቱት በተጨማሪ ሌሎች አምስት ወታደሮች መቁሰላቸው ተነግሯል።…

የአፍሪካ ሕብረት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ስርጭትን ለመግታት ዘርፈ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን በአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን የበሽታዎች መከላከያና መቆጣጠሪያ ማዕከል (ሲዲሲ) አስታወቀ። ማዕከሉ ትናንት በሰጠው መግለጫ ኮቪድ 19 ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ…

በጣሊያን በአንድ ቀን በኮሮና ቫይረስ 475 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን በአንድ ቀን 475 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ህይዎታቸው አለፈ። በአንድ ቀን የተመዘገበው የሟቾች ቁጥር ቫይረሱ ከተከሰተ ወዲህ ከፍተኛው ሆኖ ተመዝግቧል። በሃገሪቱ በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ወደ 3 ሺህ…

ቻይና 3 የአሜሪካ ጋዜጠኞችን አገደች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና ሶስት የአሜሪካ ጋዜጠኞች ማገዷን አስታወቀች። እርምጃው አሜሪካ ውስጥ በሚሰሩ የቻይና ጋዜጠኞች ላይ በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለተጣለው እገዳ አፀፋዊ ምላሽ ነው ተብሏል። የታገዱት ጋዜጠኞች ኒውዮርክ ታይምስ፣ ዋሽንግተን ፖስት እና ዎል…