Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በቻይና ህይወት ወደቀደመው ሁኔታ እየተመለሰ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እየቀነሰ መምጣቱን ተከትሎ በሀገሪቱ መደበኛ እንቅስቃሴ ወደ ነበረበት ሁኔታ እየተመለሰ መሆኑ ተነግሯል። የቻይና መንግስት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ባለፉት ሁለት ወራት ዜጎች ቤት ውስጥ እንዲቆዩ ትዕዛዝ…

ኢራን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት 85 ሺህ ታራሚዎችን ፈታች

አዲስ አበባ መጋቢት 8፣ 201 2(ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን መንግስት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት 85 ሺህ የሚሆኑ ታራሚዎችን  መፍታቱ ተሰምቷል። በአሁኑ ወቅት የዓለም ስጋት የሆነውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመቆጣጠር ሀገራት የተለያዩ እርምጃዎችን እወሰዱ ይገኛሉ። በዚህ መሰረትም በርካታ…

የአፍሪካ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ፣መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ የአፍሪካ ሀገራት የኮሮና ቫረይስ ስርጭትን ለመግታት የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው። በቅርቡ መነሻውን ቻይና ያደረገው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት በመዛመት ላይ ይገኛል። አሁን ላይም በዓለም አቀፍ ደረጃ…

የሩሲያ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ፑቲን ያቀረቡትን የማሻሻያ እቅድ አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ያቀረቡትን ማሻሻያ እቅድ አፀደቀ። በፕሬዚዳንቱ የቀረበው ማሻሻያ ፑቲን እስከ ፈረንጆቹ 2036 በስልጣን እንዲቆዩ የሚያስችላቸው ነው ተብሏል። ይህን ተከትሎም ፑቲን ሃገራቸውን ለሁለት…

በናይጄሪያ በጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ላይ በደረሰ ፍንዳታ የ17 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይጄሪያ በጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ላይ በደረሰ ፍንዳታ የ17 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ። ፍንዳታው ከባድ የጭነት ተሽከርካሪ በነዳጅ ማውጫ ስፍራ የሚገኙ የጋዝ ሲሊንደሮችን ከገጨ በኋላ የተፈጠረ መሆኑ ተገልጿል። በአደጋው ሳቢያ ከሞቱት…

የአውሮፓ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በአንድ ቀን ከፍተኛ የሞት መጠን አስመዘገቡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በአንድ ቀን ከፍተኛውን የሞት መጠን አስመዝግበዋል። በቫይረሱ ሳቢያ በጣሊያን 368፣ በስፔን 97 እንዲሁም በፈረንሣይ 29 ሰዎች በአንድ ቀን ለህልፈት መዳረጋቸውን መረጃዎች ያመላክታሉ። ከዚህ…

የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው የአፍሪካ ሀገራት ቁጥር 26 ደርሷል

አዲስ አበባ ፣መጋቢት 6፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሀገራት ቁጥር 26 መድረሱ ተገልጿል። በቅርቡ በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት በመዛመት ላይ ይገኛል። አሁን ላይም ቫይረሱ ከ150 በላይ በሆኑ የዓለም…

የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ስፔን እና ፈረንሳይ ጠንከር ያለ እገዳ አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኮሮናቫይረስ  ስርጭትን ለመግታት  ስፔን እና ፈረንሳይ ጠንከር ያለ እገዳ አስተላለፉ። የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ተከትሎ ስፔን ሰዎች ምግብና መድሃኒት ለመግዛት ወይም…

ዶናልድ ትራምፕ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ። ፕሬዚዳንቱ የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ በሚል ነው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ያወጁት። ትራምፕ ባደረጉት…

የሶማሊያ ጦር በወሰደው እርምጃ 6 የአልሻባብ ታጣቂዎች ተገደሉ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 4፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሊያ ጦር ልዩ ሀይል በወሰደው እርምጃ ስድስት የአልሻባብ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ። የጦር ሀይሉ እርምጃውን የወሰደው በቅርብ ጊዜ ማንዴራ ውስጥ በአልሻባብ ታጣቂዎች በተሰነዘረ ጥቃት ሁለት ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡ ከተገደሉት…