Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ኮሮና ቫይረስ ጎረቤት ሱዳን እና ኬንያ ገባ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ የመጀመሪያዋን የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ማግኘቷን አስታወቀች።
የሃገሪቱ ጤና ሚኒስትር ሙታይ ካግዌ እንዳሉት ከሳምንት በፊት ከአሜሪካ የመጣች ሴት የቫይረሱ ተጠቂ መሆኗ ተረጋግጧል።
አሁን ላይም ግለሰቧ በጥሩ ጤንነት ላይ የምትገኝ ሲሆን…
አሜሪካ በኢራን ይደገፋሉ ባለቻቸው ታጣቂወች ላይ አፀፋዊ እርምጃ ወሰደች
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኢራን ይደገፋሉ ባለቻቸው ታጣቂ ቡድኖች ላይ አፀፋዊ እርምጃ መውሰድ መጀመሯ ተነገረ።
ትናንት አንድ የአሜሪካ እና የእንግሊዝ ወታደር እንዲሁም አሜሪካዊ ተቋራጭ በኢራን ይደገፋሉ በተባሉ ታጣቂ ቡድኖች በተፈጸመ የሮኬት ጥቃት መገደላቸው…
የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት በኮሮና ቫይረስ ተያዙ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 4፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ባለቤት ሶፊ ትሩዶ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለቤት ከለንደን ከተመለሱ በኋላ የቫይረሱ ምልክት ባለፈው ረቡዕ ምሽት ላይ እንደታየባቸው ተገልጿል።
በተደረገላቸው ምርመራም…
ሳዑዲ የአውሮፓ ሀገራትን ጨምሮ በ50 ሀገራት ላይ የጉዞ እገዳ ጣለች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ የአውሮፓ ሀገራትን ጨምሮ 50 በሚደርሱ ሀገራት ላይ የጉዞ እገዳ መጣሏን አስታውቃለች።
የጉዞ እገዳው በአሁኑ ወቅት በሳዑዲ ዓረቢያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ…
በኢራቅ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የአሜሪካ እና እንግሊዝ ወታደሮች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራቅ በሚገኝ የብሪታንያ እና አሜሪካ ወታደራዊ ካምፕ ላይ በተፈጸመ የሮኬት ጥቃት ሁለት ወታደርና አንድ ተቋራጭ ተገደሉ።
በጥቃቱ ለህልፈት የተዳረጉት አንድ የአሜሪካ ወታደርና ተቋራጭ እንዲሁም አንድ የእንግሊዝ ወታደር መሆናቸው ተገልጿል።…
ፕሬዚዳንት ትራምፕ በአውሮፓ ሃገራት ላይ የጉዞ እገዳ ጣሉ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በአውሮፓ ሃገራት ላይ አዳዲስ የጉዞ እገዳዎችን ጥለዋል።
ፕሬዚዳንቱ ከ26 የአውሮፓ ሃገራት ወደ አሜሪካ የሚደረጉ ጉዞዎችን ለ30 ቀናት ማገዳቸውንም አስታውቀዋል።…
የኮሮና ቫይረስ አለም አቀፍ ወረርሽኝ ሆኖ በአለም ጤና ድርጅት ታወጀ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ አለም አቀፍ ወረርሽኝ መሆኑን የአለም ጤና ድርጅት በዛሬው ዕለት አወጀ።
የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄነራል ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የኮሮና ቫይረስ ከቻይና ውጪ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በ13 እጥፍ ከፍ ማለቱን…
አፍጋኒስታን 1 ሺህ 500 የታሊባን እስረኞችን ልትለቅ ነው
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍጋኒስታን 1 ሺህ 500 የታሊባን እስረኞችን ልትለቅ ነው።
የአፍጋኒስታኑ ፕሬዚዳንት አሽረፍ ጋኒ እስረኞችን ለመልቀቅ የተዘጋጀውን የትዕዛዝ ሰነድ ፈርመዋል።
በዚህ መሰረት የእርሳቸው አስተዳደር በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት ውስጥ 1 ሺህ…
የብሪታንያዋ የጤና ሚኒስትር በኮሮና ቫይረስ ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታንያዋ የጤና ሚኒስትር ናዲን ዶሪስ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።
የወግ አጥባቂው የፓርላማ አባል የሆኑት ሚኒስትሯ በተደረገላቸው ምርመራ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን፥ አሁን ላይ ቤታቸው ውስጥ ብቻቸውን እንዲቆዩ ተደርጓል ነው…
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ በረራዎች ተሰርዘዋል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በርካታ አየር መንገዶች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተከሰተውን ቀውስ ለመቋቋም በሺዎች የሚቆጠሩ በረራዎቻቸውን መሰረዛቸው ተሰምቷል።
ከዚህ ጋር ተያይዞ በርካታ አየር መንገዶች ከጣሊያን ወደ ተለያዩ ሃገራት እና ወደ ጣሊያን የሚያደርጓቸውን በረራዎች…