Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሩሲያ ከዩክሬን ለተቃጣባት ጥቃት አጸፋ እንደምትሰነዝር ዛተች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ መንግስት ዩክሬን በአሜሪካ ሰራሽ አርሚ ታክቲካል ሚሳኤል ሲስተም የረጅም ርቀት ሚሳኤል በወታደራዊ አየር ማረፊያ ላይ ለሰነዘረችው ጥቃት አጸፋዊ ምላሽ እንደሚሰምትሰጥ አስታወቀች። ሩሲያ ይህንን የገለጸቸው ዩክሬን ትናንት…

ተመድ በጋዛ አስቸኳይ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ በእስራኤልና በሃማስ መካከል የተኩስ አቁም እንዲደረግና የታገቱ ሰዎች ያለ ቅድመ ሁኔታ እንዲለቀቁ የውሳኔ ሃሳብ አሳለፈ። ይህ የውሳኔ ሃሳብ በ158 ድምጽ ድጋፍ እና በ13 ድምጸ ተዓቅቦ…

የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ስልጣን ሊለቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ የፌዴራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) ዳይሬክተር ክርስቶፎር ሬይ አዲሱ ተመራጭ ዶናልድ ትራምፕ ነጩ ቤተ-መንግስት ከመግባታቸው በፊት ስልጣናቸውን ሊለቁ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ዳይሬክተሩ በፈረንጆቹ 2017 ዶናልድ ትራምፕ ፕሬዚዳንት በነበሩበት…

ሜታ ኩባንያ ለዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት 1 ሚሊየን ዶላር ለገሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌስቡክ፣ ዋትስአፕ እና ኢንስታግራም እናት ኩባንያ የሆነው ሜታ ለተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት 1 ሚሊየን ዶላር ለግሷል። የገንዘብ ልገሳ የተደረገው የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ ማርክ ዙከርበርግ…

በመታጠቢያ ቤት ወድቀው ጉዳት የደረሰባቸው የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ከህመማቸው ማገገማቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ሉዊዝ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ በአንጎል ውስጥ የደም መፍሰስ ምክንያት ቀዶ ጥገና ከተደረገላቸው በኋላ በመልካም ጤንነት ላይ መሆናቸው ተሰምቷል፡፡ የ79 ዓመቱ ዳሲልቫ በዋና ከተማዋ ብራዚሊያ ውስጥ ከጥቂት ሳምንታት በፊት…

ዘር ማጥፋት ላይ ያተኮረ የጥላቻ ንግግርን ለመግታት የጋራ ጥረት እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘር ማጥፋት ላይ ያተኮረ የጥላቻ ንግግርን ለመግታት የጋራ ጥረት እንዲደረግ የአፍሪካ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ አዳማ ዴንግ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በኪጋሊ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የዘር ማጥፋት መከላከል ጉባዔ ላይ የተሳተፉት አዳማ ዴንግ÷ በፈረንጆቹ…

በሱዳን በደረሰ የቦምብ ጥቃት የ28 ሰዎች ህይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም በነዳጅ ማደያ ላይ በደረሰ የቦምብ ጥቃት 28 ሰዎች ሲሞቱ 37 ሰዎች ቆስለዋል፡፡ የደቡብ ካርቱም የድንገተኛ አደጋ ክፍል በሰጠው መግለጫ በነዳጅ ማደያው ላይ በተወረወረ ቦምብ ነው አደጋው የደረሰው፡፡ ይህም የ28…

ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ድጋፍ ሊቀንሱ እንደሚችሉ አመለከቱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስልጣን ሲረከቡ ሀገራቸው ለዩክሬን የምታደርገውን ድጋፍ ሊቀንሱ እንደሚችሉ አስታውቀዋል፡፡ ትናንት ምሽት ከኤንቢሲ የቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ቆይታ ያደረጉት ትራምፕ÷ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት በተመለሱበት…

ሩሲያ የኦርሺኒክ ሚሳኤልን ለቤላሩስ እንደምታስታጥቅ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ በቅርቡ ይፋ ያደረገችውን የመካከለኛ ርቀት ተምዘግዛጊ ኦርሺኒክ ሚሳኤል ለጎረቤቷ ቤላሩስ ልታስታጥቅ እንደሆነ አስታወቀች። የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቤላሩሱ አቻቸው አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ጋር በሜነስክ ተወያይተዋል። በውይይቱ…

የሶማሊያ መንግስት ወደ ጁባላንድ የሚደረጉ በረራዎችን ከለከለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ መንግስት ወደ ጁባላንድ ክልል ኪስማዮ የሚደረጉ በረራዎችን መከልከሉን አስታወቀ። የሶማሊያ መንግስት የበረራ ክልከላውን ያሳለፈው ከጁባላንድ ክልል ያጋጠመውን ፖለቲካዊ ተቃውሞ ተከትሎ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ምንጮችን ጠቅሶ ኢስት አፍሪካ…