Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በካርቦን ሞኖክሳይድ መርዛማ ጋዝ 12 ሰዎች በተኙበት ሕይዎታቸው አለፈ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምሥራቅ አውሮፓዊቷ ሀገር ጆርጂያ በካርቦን ሞኖክሳይድ መርዛማ ጋዝ 12 ሰዎች በተኙበት ሪዞርት ሕይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡
ክስተቱ ያጋጠመው በሀገሪቱ በሚገኝ ስኪ ሪዞርት መሆኑን ያስታወቀው ፖሊስ÷ 11 የውጭ ሀገር ዜጎች እና አንድ የጆርጂያ…
በኢራን በከፍተኛ ቅዝቃዜና በኃይል እጥረት ሳቢያ ቢሮዎችና ት/ቤቶች ተዘጉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢራን በርካታ ግዛቶች ውስጥ በተፈጠረ ከፍተኛ ቅዝቃዜ እና የኃይል እጥረት ምክንያት ቢሮዎችና ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸው ተሰምቷል፡፡
በአሜሪካ ኢነርጂ መረጃ አስተዳደር መሰረት ኢራን ግዙፍ የኃይል ምንጭ ያላት ሀገር ስትሆን በተፈጥሮ ጋዝ…
ቮሎድሚር ዘለንስኪ ሩሲያ የኩርስክ ግዛትን ለመያዝ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮችን አሰማርታለች አሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ሩሲያ በኩርስክ ግዛት የዩክሬን ቦታዎችን ለመቆጣጠር የሰሜን ኮሪያ ወታደሮችን ማሰማራት ጀምራለች ሲሉ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ተናገሩ።
ሩሲያውያን እነዚህን ወታደሮች በጦራቸው ውስጥ በማካተት በኩርስክ ግዛት ውስጥ…
እስራኤል በፈጸመችው የአየር ድብደባ ቢያንስ የ22 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው የአየር ድብደባ ቢያንስ 22 ፍልስጤማውያን መሞታቸው ተገለጸ።
በማዕከላዊ ጋዛ ሰርጥ ዲር አል ባላህ ከተማ በሚገኘው ማዘጋጃ ቤት ህንጻ አቅራቢያ በደረሰው ጥቃት ቢያንስ 10 ሰዎች መገደላቸውን የህክምና ባለሙያዎች…
የቀድሞው የማንቼስተር ሲቲ ተጨዋች ሚካይል ኬቬላቪሊ የጆርጂያ ፕሬዚዳታዊ ምርጫን አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዙ ማንቼስተር ሲቲ እና ሌሎች ክለቦች በእግርኳስ ተጫዋችነት ያሳለፉት ሚካይል ኬቬላቪሊ የጆርጂያ ፕሬዚዳታዊ ምርጫን ማሸነፋቸው ተገለፀ፡፡
የ53 አመቱ ጎልማሳ ከ300 የሀገሪቱ ፓርላሜንታዊ የምርጫ ድምፅ 224 በማሸነፍ ነው የተመረጡት፡፡…
ፕሬዚዳንት ዳ ሲልቫ በድጋሚ መመረጥ እንደሚፈልጉ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ በፈረንጆቹ 2026 በሚደረገው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ ለመወዳደር ፍላጎት እንዳላቸው ተሰምቷል፡፡
የ79 ዓመቱ ዳ ሲልቫ በቅርቡ በመታጠቢያ ቤታቸው ወድቀው በጭንቅላት ውስጥ የደም መፍሰስ አደጋ…
ሩሲያ በዩክሬን ኢነርጂ መሰረተ ልማቶች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ፈጸመች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ በዩክሬን ኢነርጂ መሰረተ ልማቶች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መፈጸሟን አስታወቀች፡፡
ጥቃቱ ከቀናት በፊት ዩክሬን በሩሲያ ታጋኖርግ ግዛት ለፈጸመችው የሚሳኤል ጥቃት አጸፋ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር…
በቱኒዚያ በጀልባ መገልበጥ አደጋ የ7 ሰዎች ህይዎት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቱኒዚያ ምሥራቃዊ የባሕር ጠረፍ በደረሰ የጀልባ መገልበጥ አደጋ የሠባት ሰዎች ህይዎት ሲያልፍ ስድስት ሰዎች የገቡበት አለመታወቁ ተገለጸ፡፡
የቱኒዚያ የባህር ጠረፍ ጠባቂዎች ወደ ጣሊያን የባህር ጠረፍ በማምራት ላይ በነበረ የጀልባ አደጋ የሠባት…
ሳዑዲ ዓረቢያ ለ2034 ዓለም ዋንጫ 5 ትሪሊየን ዶላር መደበች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ በፈረንጆቹ 2034 ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ 5 ትሪሊየን ዶላር መመደቧ ተገለጸ።
ለውድድሩ 10 ዓመታት የመዘጋጃ ጊዜ ያላት ሳዑዲ ዓረቢያ ከወዲሁ በርካታ ተግባራትን እያከናወነች መሆኑ ተሰምቷል።
ከተግባራዊ እርምጃዎቹ…
አፍሪካ በጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ይኖራታል – አንቶኒዮ ጉተሬዝ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት ለማድረግ በቁርጠኝነት አንቶኒዮ ጉተሬዝ አስታወቁ፡፡
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የስልጣን ዘመናቸው ከመጠናቀቁ በፊት አፍሪካ በፀጥታው…