Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ዶናልድ ትራምፕ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አነጋጋሪውና አወዛጋቢው ሲሉ ብዙዎች የሚጠሯቸው የ78 ዓመቱ ዶናልድ ጆን ትራምፕ በፈረንጆቹ 1946 ነበር ምድርን የተቀላቀሉት፡፡
አሜሪካዊው ፖለቲከኛ የሚዲያ ሰውና ነጋዴም ናቸው፡፡
በኢኮኖሚክስ ዲግሪያቸውን ከፔንሲልቫኒያ ዩኒቨርሲቲ በ1968…
የሀገራት መሪዎች ለፕሬዚዳንት ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት እያስተላለፉ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት መሪዎች የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን ላሸነፉት ዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክታቸውን እያስተላለፉ ይገኛሉ።
ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን የሚያስችላቸውን ድምጽ ማግኘታቸውን ተከትሎ የእስራኤል ጠቅላይ…
ሩሲያ ሁለት ተጨማሪ የዩክሬን መንደሮችን ተቆጣጠረች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ሁለት ተጨማሪ የዩክሬን መንደሮችን እንደተቆጣጠረች የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የሩሲያ ወታደሮች በካርኪቭ ግዛት ፔርሾትራቭኒቭ እና በዶኔስክ ግዛት ኩራክሂቭካ የተሰኙ የዩክሬን መንደሮችን ነው የተቆጣጠሩት፡፡
በአካባቢው…
ሰሜን ኮሪያ እስከ አሜሪካ ሊደርስ እንደሚችል የተነገረለት ሚሳዔል ሞከረች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ሀዋሶንግ-19 የተባለ አህጉር አቋራጭ ረጅም ርቀት ተወንጫፊ ባላስቲክ ሚሳኤል ትናንት መሞከሯን አስታወቀች፡፡
ሀዋሶንግ-19 7 ሺህ 687 ኪሎ ሜትር ርቀት በ86 ደቂቃ ውስጥ መጓዙ የተነገረ ሲሆን፤ እንዲህ አይነት…
በስፔን በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የ51 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ በትንሹ የ51 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
የአካባቢው ገዢ ካርሎስ ማዞን÷ የተከሰተውን አደጋ ተከትሎ 1ሺህ ወታደሮችና በርካታ የነፍስ አድን ሰራተኞች በስፍራው መሰማራታቸውን ተናግረዋል፡፡…
እስራኤል በጋዛ የእርዳታ ድርጅቶች ላይ የጣለቸው ክልከላ አሳሳቢ መሆኑን ተመድ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል የእርዳታ ድርጅቶች ለጋዛ ሕዝብ እርዳታ እንዳያቀርቡ የጣለችው ክልከላ በአካባቢው ያለውን ሁኔታ ይበልጥ አስከፊ እንዳደገረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል፡፡
የተመድ የሰላም ማስከበር ሃላፊ ጂያን ፒር ላክሮክስ እንዳሉት÷ለጋዛ…
በሰሜን ጋዛ 4 የእስራኤል ወታደሮች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሰሜን ጋዛ የምትፈጽመው የአየር ጥቃት ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገልጿል፡፡
የጋዛ ጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷የእስራኤል ጦር በሰሜን ጋዛ በተለያዩ አካባቢዎች በፈጸመው የአየር ጥቃት በርካታ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳቶች ደርሰዋል፡፡…
ናኢም ቃሲም የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን መሪ ሆኖ ተመረጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊባኖስ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ ናኢም ቃሲምን የቡድኑ መሪ አድርጎ መርጧል፡፡
ሂዝቦላህ የቡድኑ መሪ የነበረው ሃሰን ናስራላህ በቅርቡ በእስራኤል ጦር ጥቃት መገደሉን ተከትሎ ነው ናኢም ቃሲምን የቡድኑ መሪ አድርጎ የመረጠው፡፡
የ71 ዓመቱ…
ሰሜን ኮሪያ 10 ሺህ ወታደሮች ለሩሲያ ወግነው እንዲዋጉ መላኳን አሜሪካ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ 10 ሺህ የሚጠጉ ወታደሮች በሩሲያ- ዩክሬን ጦርነት ሩሲያን ወግነው እንዲዋጉ መላኳን የአሜሪካ መከላከያ መስሪያ ቤት (ፔንታገን) አስታውቋል፡፡
የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች አሁን ላይ በምስራቅ ሩሲያ እንደሰፈሩ የተገለጸ…
የአየር ክልሌ ለሌሎች ሀገራት ጥቃት እንዲውል አልፈቅድም- ኢራቅ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራቅ “እስራኤል የአየር ክልሌን ጥሳ በኢራን ላይ ጥቃት ፈጽማለች” ስትል ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ እና የፀጥታው ምክር ቤት አቤቱታ አቀረበች፡፡
የኢራቅ መንግሥት በጻፈው የእስራኤልን ድርጊት የሚኮንን ደብዳቤ÷ “እስራኤል…