Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ለሠራተኞቻቸው በነጻ ምግብ የሚያቀርቡት ኩባንያዎች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ድርጅቶች የሠራተኞቻቸውን አቅም አሟጠው ለመጠቀምና ውጤታማ እንዲሆኑ በማሰብ የተለያዩ አገልግሎቶችን በነፃ ይሰጣሉ፡፡
ከእነዚህ ድርጅቶች መካከል በዓለማችን የሚገኙ ትላልቅ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ይጠቀሳሉ፡፡
ኩባንያዎቹ ከሚሰጧቸው…
ዶናልድ ትራምፕ የስደተኞችና የድንበር ጉዳዮች አማካሪያቸውን ይፋ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ በዘመነ ስልጣናቸው ቅድሚያ ሰጥተው ከሚተገብሯቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ የሆነውን የስደተኞች እና የድንበር ጉዳዮችን እንዲያማክሯቸው ለቶም ሆማን ሹመት መስጠታቸውን ገልጸዋል።
ትራምፕ…
ተመድ በሰሜን ጋዛ ረሃብ ሊከሰት እንደሚችል አስጠነቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጋዛ ረሃብ ሊከሰት እንደሚችል የተባበሩት መንግሥታት የዕርዳታ ሥራዎች ኤጀንሲ አስጠንቅቋል፡፡
የኤጀንሲው ኮሚሽነር ጀነራል ፊሊፕ ላዛሪኒ በሰጡት መግለጫ÷ በጋዛ ያለው ሁኔታ አሳሳቢ ነው፤ ከዚህ በከፋ ሁኔታም በሰሜን ጋዛ ረሃብ ሊከሰት ይችላል…
በፓኪስታን በቦምብ ፍንዳታ የ25 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታኗ ባሎቺስታን ግዛት በሚገኝ የባቡር ጣቢያ ላይ በተከሰት የቦምብ ፍንዳታ ቢያንስ የ25 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል፡፡
በባቡር ጣቢያው ከ100 በላይ ተጓዦች እንደነበሩ የተገለፀ ሲሆን÷ከሟቾቹ በተጨማሪ ከ60 በላይ ሰዎች መቁሰላቸው…
የቀድሞዋ የአሜሪካ ም/ቤት አፈ ጉባኤ ለዲሞክራቶች ሽንፈት ፕሬዚዳንት ባይደንን ተጠያቂ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞዋ የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ ለዲሞክራቶች ሽንፈት ተሰናባቹን ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንን ተጠያቂ አድርገዋል፡፡
ባይደን ከውድድሩ ቀደም ብለው እራሳቸውን አግልለው ቢሆን ኖሮ ዲሞክራቶች ሌሎች እጩዎች…
ዶናልድ ትራምፕ የመጀመሪያቸውን ትልቅ የተባለ ሹመት ሰጡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመጀመሪያቸውን ትልቅ የተባለ ሹመት ሰጥተዋል፡፡
ድብቋና ስትራቴጂስት በመባል የሚታወቁት የ67 ዓመቷ ሱዚ ዋይልስን የነጩ ቤተ-መንግስት የጽህፈት ቤት ኃላፊ (ቺፍ ኦፍ ስታፍ) አድርገው ሾመዋል፡፡…
ተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር እንደሚያደርጉ ቃል ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተሰናባቹ የአሜሪካ ፕሬዚዳንትጆ ባይደን ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር እንደሚያድጉ ቃል ገብተዋል፡፡
ጆ ባይደን በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዴሞክራት ፓርቲ በሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ መሸነፉን ተከትሎ ለሀገሪቱ ሕዝብ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…
የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የጸናባቸው ሀገራት የመከላከያ ክትባት ሊቀበሉ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የጸናባቸው ሀገራት የመከላከያ ክትባት ሊቀበሉ መሆኑ ተገለጸ፡፡
በክትባቱ ድልድል ተጠቃሚ የሚሆኑት ሀገራት ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ኮትዲቯር፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ኬንያ፣ ላይቤሪያ፣ ናይጄሪያ፣ ሩዋንዳ፣ ደቡብ…
ዶናልድ ትራምፕ በስልጣን ዘመናቸው ምን ይተገብራሉ?
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በአብላጫ ድምፅ በማሸነፍ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የሆኑት ዶናልድ ትራምፕ በስልጣን ዘመናቸው ሰባት ዋና ዋና ፖሊሲዎችን ለማስፈፀም ቃል ገብተዋል፡፡
ትራምፕ ወደ ኋይት ሀውስ ሲመለሱ በኢሚግሬሽን፣ በኢኮኖሚ፣…
እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት የ37 ንጹሃን ሕይወት አልፏል- ሊባኖስ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ትናንትና እና ዛሬ በተለያዩ አካባቢዎች በፈጸመችው የአየር ጥቃት የ37 ዜጎቿ ሕይወት ማለፉን ሊባኖስ አስታውቃለች፡፡
ጥቃቱ የተፈጸመው በሰዎች የመኖሪያ ሕንጻ ላይ መሆኑን የገለጸችው ሊባኖስ÷ “ድርጊቱ ንጹሃንን ዒላማ ያደረገ ነው” ስትል…