Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አሜሪካ ለታይዋን የፈጸመችው የጦር መሳሪያ ሽያጭ ውል ቻይናን ክፉኛ አስቆጣ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለታይዋን የፈጸመችው የ2 ቢሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ውል የቻይናን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት የጣሰ ነው ስትል ቤጂንግ ከሰሰች፡፡
የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ቻይና በአሜሪካና ታይዋን የተፈጸመውን የ2 ቢሊየን…
በፊሊፒንስ በመሬት መንሸራተት የ81 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 25 ዜጎች የገቡበት አልታወቀም
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምዕራብ ፊሊፒንስ ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት የ81 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ ተጨማሪ 25 ዜጎች የገቡበት አለመታወቁ ተሰምቷል፡፡
አደጋው ባልተለመደ መልኩ ለ24 ሰዓት የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ መከሰቱን የገለጹት የሀገሪቱ…
እስራኤል በኢራን ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በተመረጡ የኢራን ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ ተደጋጋሚ የአየር ጥቃት መፈጸሟን አስታውቃለች።
የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ጥቃቱ ኢራን እና አጋሮቿ በእስራኤል ላይ ለፈጸሙት ተደጋጋሚ ጥቃት የተሰጠ አጸፋዊ ምላሽ ነው ብሏል።
ከሌሊት ጀምሮ…
ቱርክ በኩርድ ታጣቂ ቡድን ይዞታዎች ላይ ጥቃት መፈፀሟን ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ትናንት ምሽት የተፈፀመውን የአንካራ ከተማ ጥቃት አቀናብሯል ባለችው የኩርድ ታጣቂ ቡድን (ፒኬኬ) ይዞታዎች ላይ ጥቃት መፈፀሟን አስታውቃለች፡፡
የቱርክ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ በፒኬኬ ላይ በተወሰደው የአፀፋ ጥቃት በኢራቅ እና…
እስራኤል በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንድትደርስ አሜሪካ አሳሰበች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የእስራኤል መሪዎች በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንዲደረስ ለማድረግ ጥረት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ብሊንከን የእስራኤል-ሀማስ ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ 11ኛውን የመካከለኛው ምስራቅ ጉዞ…
እስራኤል አዲሱን የሂዝቦላህ መሪ ሀሽም ሳፊይዲንን መግደሏን አረጋገጠች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሀሰን ናስራላህ ምትክ ወደ ቡድኑ ሀላፊነት መጥቶ የነበረውን የቡድኑን መሪ ሀሽም ሳፊይዲንን መግደሏን አረጋገጣለች፡፡
የእስራኤል መከላከያ ሃይል እንዳስታወቀው÷ የቀድሞው የሂዝቦላህ መሪ ሀሰን ናስራላህ የአጎት ልጅ የሆነው ሀሽም…
ሂዝቦላህ በሰሜን እስራኤል የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሚንቀሳቀሰው የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን በሰሜን እስራኤል እና ቴል አቪቭ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል፡፡
ጥቃቱም በአካባቢዎቹ በሚገኙት የእስራኤል ባህር ሃይል ማዕከልና ደህንነት ቢሮ ላይ ያነጣጠረ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡…
በአዲስ አበባ መርካቶ ሸማ ተራ የተከሰተውን የእሳት አደጋ ለመቆጣጠር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አዲስ ክ/ከተማ መርካቶ በተለምዶ ሸማ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተከሰተውን የእሳት አደጋ ለመቆጣጠር እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ…
እስራኤል በሊባኖስ የባንክ ቅርንጫፎች ላይ ያነጣጠረ የአየር ጥቃት ፈፀመች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ለሂዝቦላህ አገልግሎት ይሰጣሉ ባለቻቸው የባንክ ቅርንጫፎች ላይ ያነጣጠረ የአየር ጥቃት መፈፀሟ ተገለፀ፡፡
በአዲስ የባንክ ኢላማ ጥቃት እስራኤል ከአንድ ሰዓት ባነሰ ጊዜ ከ24 በላይ የአየር ጥቃቶች መፈፀሟ ነው የተገለፀው፡፡
ሁለት…
የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሩሲያ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼህ ሞሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሩሲያ ሞስኮ ገብተዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ ሞስኮ ቨኑኮቮ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም በሩሲያ መንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣናት ደማቅ አቀባበል እንደተደረገላቸው…