Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ተመሥገን ጥሩነህ በሰጡት መግለጫ፥  “ዓባይ ዛሬ እንደስሙ ሆነ፤ ዓባይ…

የብልፅግና ፓርቲ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዓመት የውሃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ አመት የውሃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ የተሰማውን ደስታ በመግለፅ ለመላ የኢትዮጵያ ህዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። ፓርቲው ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳመለከተው በኢትዮጵያና…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 452 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው ፤የ8 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 7 ሺህ 294 የላቦራቶሪ ምርመራ 452 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። እንዲሁም በ24 ሰዓታት ውስጥ የ8 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ነው ሚኒስቴሩ የገለፀው። ቫይረሱ የተገኘባቸው…

ዛሬ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን እጅግ ታሪካዊ ቀን ነው -ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የህዳሴ ግድቡን የመጀመሪያ ሙሌት መጠናቀቅ በማስመልከት ለኢትዮጵያ ህዝብ የአንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ፕሬዚዳንቷ ባስተላለፏት መልዕክት ዛሬ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን እጅግ ታሪካዊ ቀን ነው…

የታላቁ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የአፍሪካ ህብረት ዓባላት ቢሮ መሪዎች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያካሄዱትን ውይይት አስመለክቶ መግለጫ…

በ19 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ወጪ 12 መንገዶችን ለመገንባት የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በ19 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ወጪ 12 መንገዶችን ለመገንባት የሚያስችል የውል ስምምነት ፊርማ ከተቋራጮች ጋር ተፈራርሟል። የስምምነት ፊርማ የተከናወነባቸው 12ቱ የመንገድ ፕሮጀክቶች በድምሩ 825 ነጥብ 23 ኪሎ…