Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

259 ኢትዮጵያውያን ከኩዌት ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 259 ኢትዮጵያውያን በዛሬው እለት ከኩዌት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፈያ ሲደርሱ የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚነስትር ዴኤታ ጽዮን ተክሉ፣ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ፣…

አፈ- ጉባዔዋ በጠሩት የምክር ቤቱ መደበኛ ሰብሰባ ዋዜማ የመልቀቂያ ውሳኔ መስጠታቸው ተገቢነት የለውም- ፌዴሬሽን ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አፈ-ጉባኤዋ በጠሩት የምክር ቤቱ መደበኛ ሰብሰባ ዋዜማ የመልቀቂያ ውሳኔ መስጠታቸው ተገቢነት የሌለውና እንደ ብሔር ብሔረሰቦች ተወካይ ኃላፊነት ትክክለኛ ያልሆነ ውሳኔ እንደሆነ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ። አፈጉባዔዋ ዛሬ ልዩነት አለኝ ብለው…

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 775 የላብራቶሪ ምርመራ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በዚህም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 156…

በዚህ አመት 6 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት ይመዘገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ አመት 6 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት እንደሚመዘገብ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅታዊና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።…

የኮሮና የምርመራ አቅምን በቀን 14 ሺህ ለማድረስ እየተሰራ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና የምርመራ አቅምን በቀን 14 ሺህ ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት 5ኛ ልዩ ስብሰባውን አካሂዷል። በስብሰባው የህዝብ…

በአዲስ አበባ “ምግባችንን ከጓሯችን” የተሰኘው የ2012 የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርኃ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ "ምግባችንን ከጓሯችን" የተሰኘው የ2012 የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርኃ ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀመረ። መርኃግብሩን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የግብርና ሚኒስትር ዑመር ሁሴን…