Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ባለፉት 24 ሰአታት ለ3 ሺህ 707 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 15 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ3 ሺህ 707 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 15 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት ቫይረሱ የተገኘባቸው ሁሉም ኢትዮጵያውያን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት የጋራ መርህ ላይ ተመስርተው ጠንካራ ተቋም እንዲፈጥሩ  አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት የጋራ መርህ ላይ ተመስርተው ጠንካራ ተቋም እንዲፈጥሩ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፣ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ…

ሊከሰቱ የሚችሉ ቀውሶችን አስቀድሞ መከላከል የሚያስችሉ የዝግጅት ስራዎችን ማጠናከር ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋን ተከትሎ ሊከሰቱ የሚችሉ ቀውሶችን አስቀድሞ ለመከላከል የሚያስችሉ የዝግጅት ስራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። ብሔራዊ የአደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ኮሚቴ በምስል…

አስተዳደሩ በመዲናዋ ለሚገኙ አርሶ አደሮች የውሀ ፓምፖችና ትራክተሮችን አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመዲናዋ ለሚገኙ አርሶ አደሮች ከ200 በላይ የውሀ ፓምፖችና 5 ትራክተሮች አበረከተ። የውሀ ፓምፖቹና ትራክተሮቹን ያበረከቱት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማና የአዲስ…