Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኢትዮ-ሱዳን ከፍተኛ የፖለቲካ ምክክር መድረክ በመካሄድ ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ለሁለት ቀናት የሚካሄደው የኢትዮ ሱዳን ከፍተኛ የፖለቲካ ምክክር መድረክ ዛሬ ግንቦት 8 ቀን 2012 ዓም በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ተጀምሯል። ከፍተኛ የፖለቲካ ምክክር መድረኩ የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የሱዳን…

የውጪ ምንዛሬ ክምችትን ለመጨመር፣ ለዕዳ ስረዛና አደረጃጀትን ለመቀየር የሚደረጉ ጥረቶች ተጠናክረው ይቀጥላሉ- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጪ ምንዛሬ ክምችትን ለመጨመር እንዲሁም ለዕዳ ስረዛ እና አደረጃጀትን ለመቀየር የሚደረጉ ጥረቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። የብሔራዊ ማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ በዛሬው እለት መካሄዱን ጠቅላይ…

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 19 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 44 የላብራቶሪ 19 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። የጤና ሚኒስቴር ባወጣው የ24 ሰዓታት እለታዊ መግለጫ በሀገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 306 መድረሱን አስታውቋል። ቫይረሱ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በሱዳን የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሱዳን የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አምባሳደር ዑመር ባሕር ማኔስ ከተመራው ከፍተኛ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የታላቁ ሕዳሴ ግድብ፣ የድንበር ማካለል፣ የኢትዮ ሱዳን የኢኮኖሚ ትሥሥርን ማጠናከር፣…

በ790 ሚሊየን ብር የተገነባው የቃሊቲ የአውቶብስ ዴፖ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)   በ790 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የቃሊቲ የአውቶብስ ዴፖ ዛሬ ተመረቀ። የአውቶብስ ዴፖውን የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በይፋ መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። 5 ነጥብ 2 ሄክታር ስፋት ያለው የቃሊቲ…

የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና የኮሮና ቫይረስ ምርመራና ህክምና መስጫ ማዕከልን ጎበኙ። በጉብኝቱ ወቅት የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ ተመሥገን ጥሩነህን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ…

የህገ መንግስት ትርጉምን የተመለከተው የባለሙያዎች ሀሳብ መስጫ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ የህገ መንግስት ትርጉምን በተመለከተ ያዘጋጀው የባለሙያዎች ሀሳብ መስጫ መድረክ በሸራተን አዲስ ተካሄደ። ጉባኤው ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሕገ መንግስታዊ ጉዳዮች ላይ ለቀረበለት ጥያቄ የሚመለከታቸው…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 27 ፓርቲዎችን ሰረዘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 27 ፓርቲዎችን መሰረዙ አስታወቀ። ቦርዱ እስከ መጋቢት 3 ቀን 2012 ዓ.ም. ድረስ በቀድሞ ህግ ሰርተፍኬት የነበራቸው እና በቀድሞው ህግ ምዝገባ ጀምረው ለነበሩ 106 ፓርቲዎች በአዲሱ ህግ ላይ የተቀመጡ…