Browsing Tag
የተመረጡ
“የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሰዎችን ሕይወት ለመታደግ የወጣ እንጂ የተጫነ ዕዳ አይደለም”- ም/ጠ/ሚኒስትር ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የማይተካውን የሰዎች ሕይወት ለመታደግ የወጣ እንጂ በዜጎች ለይ የተጫነ ዕዳ አይደለም ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ።
የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል የተቋቋመውና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
በ24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 3 ሺህ 580 የላብራቶሪ ምርመራ 9 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 3 ሺህ 580 የላብራቶሪ ምርመራ 9 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 272 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ…
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሮናን የመከላከል እርምጃዎች
https://www.youtube.com/watch?v=5msXp7XqwMw
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበውን የህገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ በአጭር ጊዜ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ ነው- ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበውን የህገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ በአጭር ጊዜ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ መሆኑን የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ሰብሳቢ ወይዘሮ መአዛ አሸናፊ ገለፁ።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ…
ኢትዮጵያና አሜሪካ የ230 ሚሊየን ዶላር የልማት ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያና አሜሪካ መንግስት የ230 ሚሊየን ዶላር የልማት ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ።
የልማት ትብብር ስምምነቱን አሜሪካ በዓለም አቀፉ የዩናይትድ ስቴት ልማት ተርአዶ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤይድ) በኩል ከኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስቴር ጋር መፈራረሟን…