Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለመከታተልና አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር ለማዋል የሁሉን ሥምሪት ይጠይቃል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለመከታተልና አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር ለማዋል የሁሉን ሥምሪት እንደሚጠይቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በትናንትናው እለት በህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር…

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለስድስት ወራት ከቆየ ኢትዮጵያ 139 ቢሊዮን ብር የሚገመት ምርት ልታጣ ትችላለች- ጥናት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሺኝ ለስድስት ወራት ከቆየ ኢትዮጵያ 139 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር የሚገመት የምርት መቀነስ ወይም የምርት እጦት ሊያጋጥማት እንደሚችል በወረርሺኙ ምጣኔ ኃብታዊ ተጽዕኖ ላይ የተካሄደ ጥናት አመለከተ። በሳይንስና…

በኢትዮጵያ የሳተላይት ማዕከል መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሳተላይት ማዕከል መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተፈራርመውታል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር…

በዘንድሮው የምርት ዘመን ሳይታረስ ጾም የሚያድር መሬት አይኖርም – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የምርት ዘመን የማንም ቦታ ቢሆን ሳይታረስ ጾም የሚያድር መሬት እንደማይኖር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ኮቪድ19 በምግብ ዋስትና ላይ ያለው ተፅዕኖ እና የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝ ሊያስከትል በሚችለው ጉዳት ላይ ውይይት…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ሁለት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ሁለት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስተር አስታወቀ። በ24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 2 ሺህ 650 የላብራቶሪ ምርመራ ሁለት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ነው የጤና ሚኒስቴር እና…

ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ የ40 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ የ40 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ልታደርግ ነው። የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ፍሪዴሪክ ቦንቴምስ ድጋፉን ይፋ አድርገዋል። ድጋፉ ኢትዮጵያ ኮቪድ19ኝን ለመከላከል…

ጠ/ሚ ዐቢይ የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ ቅድመ ዝግጅትን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የዚህን ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ ቅድመ ዝግጅት በተመለከተ ውይይት ተካሄደ።   በውይይቱ ላይ የችግኝ ተከላ ቅድመ ዝግጅት በተመለከተ የግብርና ሚኒስቴር ማብራሪያ ያቀረበ ሲሆን…