Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ምክር ቤት ምርጫን በተመለከተ የተቀመጡ ሶስት አንቀጾች ላይ የህገ መንግስት ትርጓሜ እንዲሰጥ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምርጫን በተመለከተ የተቀመጡ ሶስት አንቀጾች ላይ የህገ መንግስት ትርጓሜ እንዲሰጥ ያቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

79ኛው ዓመት የኢትዮጵያውያን አርበኞች የድል በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 79ኛው ዓመት የኢትዮጵያውያን አርበኞች የድል በዓል በዛሬው እለት ተከብሮ ውሏል።   በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው የድል ሀውልት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት…

በየደረጃው የሚስተዋሉ ችግሮችን በመለየት ወረርሽኙ የከፋ ጉዳት እንዳያስከትል መረባረብ ይገባል-አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር መንግስት በሚያደረገው ጥረት መልካም ጅምሮች ቢኖሩም፤ በተግባር ሂደት እየፈተኑ የሚገኙ ችግሮችን በጋራ በመረባረብ በፍጥነት መሻገር እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳስበዋል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ የገለልተኛ ሀገራት ንቅናቄ ስብሰባን ተሳተፉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገለልተኛ ሀገራት ንቅናቄ (ናም) አባላት ስብሰባን በኢንተርኔት ተሳትፈዋል። ስብሰባው “ኮቪድ19ኝን በአንድነት መግታት" በሚል ርዕሰ የተዘጋጀ መሆኑን በፌስ ቡክ ገጻቸው አስፍረዋል። ኢትዮጵያ ንቅናቄውን…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በመሆን የባቱ ዱግዳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን መረቁ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በመሆን የባቱ ዱግዳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን መርቀዋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እንዲሁም የቀድሞው የኢፌዴሪ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከፓኪስታን አቻቸው ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ከኻን ጋር በስልክ ተወያዩ። መሪዎቹ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በአዳጊ ሀገራት ላይ እያሳደረ ባለው አሉታዊ ተፅእኖ ዙሪያ መክረዋል። በውይይታቸውም የቫይረሱ…