Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ የፈጠራ ሐሳቦች ላደረሱ ወገኖች ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፈጠራ ሐሳቦች ላደረሱ ወገኖች ምስጋና አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በinnovation.covid19.et አማካኝነት መልካም የፈጠራ ሐሳቦች እየደረሷቸው መሆኑን በፌስ ቡክ ገጻቸው አስታውቀዋል። “አቅማችንን…

በ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የካዛ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ግንባታና የተንዳሆ ፒ.ሲ. 16 መልሶ ግንባታና ጥገና ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመስኖ ልማት ኮሚሽን ከሶስት የስራ ተቌራጮች ጋር በ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የካዛ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ግንባታና የተንዳሆ ፒ.ሲ. 16 መልሶ ግንባታና ጥገና ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ኮሚሽኑ ስምምነቱን የተፈራረው ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን…

በፀሎት መርሐ ግብሩ የታየው ትብብርና ትጋት የሀገሪቱን ችግር ለማስወገድ ትልቅ ኃይል ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአንድ ወር በተከናወነው ፀሎት መርሐ ግብር የታየው ትብብርና ትጋት የሀገሪቱን ችግር ለዘለቄታው ለማስወገድ ከተጠቀምንበት ትልቅ ኃይል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ሰው በኮሮናቫይረስ ህይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ሰው በኮሮናቫይረስ ህይወቱ ማለፉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 47 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 5 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸውም ዶክተር ሊያ አስታውቀዋል።…