Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ምክር ቤቱ ቀጣይ ምርጫን በተመለከተ በሚቀርቡ የመፍትሄ አማራጮች ላይ ነገ ይወያያል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ልዩ ስብሰባውን ነገ ሚያዝያ 27 እንደሚያካሂድ የምክር ቤቱ ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ምክር ቤቱ ነገ በሚያካሄደው መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫን በተመለከተ የቀረቡ የመፍትሄ…

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የ9 ወራት የስራ እቅድ አፈፃፀም ረፖርቱን ለተጠሪ ተቋማት አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የ9 ወራት የስራ እቅድ አፈፃፀም ረፖርት ተጠሪ ተቋማት እና ምድብ ፅህፈት ቤት ሃላፊዎች በተገኙበት በሸራትን አዲስ ሆቴል አቅርቧል። በአሁኑ ወቅት ዋናው ርብርብ ኮቪድ-19 መከላከል ቢሆንም የተቋማቱ ሀላፊነት ለዜጎች…

ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 758 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 5 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 758 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 5 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ቫይረሱ ከተገኘባቸው ውስጥ አራቱ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ፥ አንደኛው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆነ የስዊድን ዜጋ ነው…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጋር ፍሎራ ቬጅ የአትክልትና ፍራፍሬ ችግኝ ማፍያን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በባቱ ከተማ የሚገኘውን ፍሎራ ቬጅ የአትክልትና ፍራፍሬ ችግኝ ማፍያን ጎበኙ። ፍሎራ ቬጅ በዓመት 20 ሚሊየን የአትክልትና ፍራፍሬ ችግኞችን በማፍላት ለአርሶ አደሩ…

ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከሀይማኖት አባቶች ጋር በመሆን በመዲናዋ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከሀይማኖት አባቶች ጋር በመሆን በመዲናዋ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። የሀይማኖት አባቶቹ በቅርቡ የተጀመረውን የመስቀል አደባባይ መልሶ ግንባታን ጨምሮ፥ የአድዋ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅና ጠ/ሚ ዐቢይ ከፕሬዚደንት ኢሳያስ ጋር ተገናኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከኤርትራው ከፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ተገናኙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው ባወጡት መረጃ “ፕሬዚደንት ኢሳይያስ አፈወርቂን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ…