ባለፉት 24 ሰዓታት ለ912 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 2 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 7 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ912 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 2 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት ቫይረሱ የተገኘባቸው የ20 እና 25 አመት ወጣት ኢትዮጵያውያን…