Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የእዳ ስረዛ መከራከሪያ በሎውረንስ ፍሪማን እይታ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ዝቅተኛ ገቢ ያቸው አዳጊ ሀገራትን ከኮቪድ-19 ተፅእኖ ለመጠበቅ እዳቸውን መሰረዝ አስፈላጊ መንገድ መሆኑን ያቀረቡት ሀሳብ ብሄራዊና ዓለም አቀፋዊ ፖሊሲዎች ሊገዙበት የሚገባ መርህ መሆኑን አውቁ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 560 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 2 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 560 ሰዎችየ ላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 2 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት ቫይረሱ የተገኘባቸው የ49 ዓመት…

የህዳሴ ግድብ በመጪው ክረምት ውሃ ለመያዝ የሚያስችለው ከፍታ ላይ ሰኔ ወር መጨረሻ እንዲደርስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የግንባታ ቦታ የሚመለከታቸው የመንግስት፣ የተቋራጮችና አማካሪዎች የስራ ሀላፊዎች ጋር የስራ ግምገማና ጉብኝት ማድረጋቸውን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለፁ። ዶክተር…

በተያዘው ዓመት 5 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል መታቀዱን ጠ/ሚ ዐቢይ ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተያዘው ዓመት 5 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል መታቀዱን አስታወቁ። የባለፈውን ዓመት ስኬት መነሻ በማድረቅ እቅዱ መዘጋጀቱን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ ያሰፈሩት። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ ኮቪድ19…

በ24 ሰዓታት ውስጥ ለ2 ሺህ 16 ሰዎች የምርመራ ቢደረግም የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት ሰው የለም

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባላፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ2 ሺህ 16 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ ቢደረግም የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት አንድም ሰው አለመኖሩን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ እንዳሰፈሩት…

ስንዴን በኩታ ገጠም እርሻ በማምረት ከውጭ የሚገባውን ምርት የመተካት አቅም አለ – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስንዴን በኩታ ገጠም እርሻ በማምረት ከውጭ የሚገባውን የስንዴ ምርት የመተካት አቅም መኖሩን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ጂዳ ወረዳ በመስኖ ልማት 2 ሺህ 800 ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም መታረሱ…

በአዲስ አበባ 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚገመቱ ህገ ወጥ የፊት ጭንብል እና የስንፈተ ወሲብ መድሃኒቶች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚገመቱ ህገ ወጥ የፊት ጭንብል እና የስንፈተ ወሲብ መድሃኒቶች ተያዙ። ህገ ወጥ የፊት ጭምብሎቹና የስንፈተ ወሲብ መድሃኒቶቹን ሲያዘዋውሩ የነበሩ ስምንት ግለሰቦችን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር…

የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል በተቋቋመው ብሔራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ በእስካሁን አፈፃፀም ላይ ግምገማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል የተቋቋመው ብሔራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ የእስካሁን አፈፃፀም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተገምግሟል። ግምገማውን በማስመልከት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፌስ ቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ…