Browsing Tag
የተመረጡ
በኢትዮጵያ በ24 ሰዓት ውስጥ ለ1 ሺህ 408 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ምርመራ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት በ24 ሰዓታት ውስጥ ለ1 ሺህ 408 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ምርመራ መደረጉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ።
ባለፉት በ24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ ምርመራም ተጨማሪ 1 ሰው ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱንም ሚኒስትሯ…
ምክር ቤቱ ምርጫን በተመለከተ የመፍትሄ ሀሳብ እንዲያቀርብ ለህግ፣ ፍትህና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መራ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት አካሂዷል።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የመሰብሰቢያ አደራሽ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባውም የተለያዩ ውሳኔዎችን መርምሮ አጽድቋል።
ምክር ቤቱ በመደበኛ…
ተመድ የኮቪድ-19 ወረርሸኘን ለመግታት የጀመረውን ኢኒሼዬቲቭ ኢትዮጵያ ትደግፋለች – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ
አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 22፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝን ለመግታት የጀመረውን ኢኒሼዬቲቭ ኢትዮጵያ እንደምትደግፍ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አስታወቁ።
የተመድ ባለአደራ ፈንድ ለኮቪድ-19 ምላሽ ለመስጠት የጀመረውን ራይዝ ፎር…
ጀርመን ለኢትዮጵያ የ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የድጋፍ ማዕቀፍ ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጀርመን ለኢትዮጵያ የ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የድጋፍ ማዕቀፍ ይፋ ማድረጓን የጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር ጀርድ ሙለር አስታወቁ።
የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር ጀርድ ሙለር፥ ጀርመን በዚህ አስቸጋሪ በሆነው ኮሮና ቫይረስ…
“ኮቪድ19፣ ምርጫን ማራዘም እና የህግ አማራጮች” በሚል ርዕስ ውይይት ተደርጓል
https://www.youtube.com/watch?v=eaHJ8OVaAvI&feature=youtu.be
በግንባታ ስፍራዎች የሰራተኞች በኮሮና ቫይረስ እንዳይያዙ ምን አይነት ጥንቃቄ እየተካሄደ ነው?
https://www.youtube.com/watch?v=tsgDGiaGxSc&feature=youtu.be