ፋና 90 ከኮሮና ቫይረስ መከሰት በኋላ የጥሩነሽ ቤጅንግ ሆስፒታል የቀነሰው የታካሚዎች ቁጥር Tibebu Kebede Apr 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=RoJYco_HK2s&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴው ግድብ በመጭው ክረምት ውሃ መያዝ የሚችልበት የግንባታ ደረጃ ላይ ደርሷል Tibebu Kebede Apr 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ውሃ መያዝ የሚችልበት የግንባታ ደረጃ ላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የህዝብና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን…
የዜና ቪዲዮዎች የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ያስገባቸው ኬሚካሎች Tibebu Kebede Apr 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dstm3tS_R20&feature=youtu.be
Uncategorized የግብፅ የፖለቲካ ሴራ እና የአባይ ተፋሰስ Tibebu Kebede Apr 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=IZHExGnCUxI&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች “ኮቪድ19 ምርጫን ማራዘም እና የህግ አማራጮች” በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Apr 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=pRGmyMk2RuM&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና በ24 ሰዓታት ለ766 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ አራቱ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ766 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ አራቱ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ እንዳስታወቁት፥ ቫይረሱ ከተገኘባቸው መካከል የ15፣ የ18 እና 25 ዓመት ታዳጊና ወጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኮቪድ19 ምርጫን ማራዘም እና የህግ አማራጮች” በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Apr 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮቪድ19 ምክንያት ቀጣዩን ምርጫ ለማካሄድ አስቸጋሪ በመሆኑ መንግስት አራት የመፍትሄ አማራጮችን አቀረበ። “ኮቪድ19 ምርጫን ማራዘም እና የህግ አማራጮች” በሚል ርዕስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት መንግስት ከተፎካካሪ የፖለቲካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ህፃናትና ታዳጊዎች ራሳቸውን ከኮሮና ቫይረስ እንዲጠብቁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Apr 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ህፃናትና ታዳጊዎች ራሳቸውን ከኮሮና ቫይረስ እንዲጠብቁ መልዕክት አስተላለፈዋል። የተወደዳችሁ ኢትዮጵያውያን ሕጻናትና አዳጊዎች ዛሬ የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል መንግሥታችሁ ምን እየሠራ እንደሆነ፣ ከእናንተም…
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክረታሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኮቪድ-19 ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጡት መግለጫ Tibebu Kebede Apr 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=jAlo6uWa_fk
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር ሀብታሙ ተገኝ በአዳዲስ መንገዶች ግንባታ ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ Tibebu Kebede Apr 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=asJ0Uh5jbHg