Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ምርታማነት በማሳደግ የኮሮና ቫይረስ ያስከተለውን ችግር ለመፍታት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ምርታማነት በማሳደግ የኮሮና ቫይረስ ያስከተለውን ችግር ለመፍታት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ አምራች ኢንዱስትሪዎች ሰራተኛ እንዳያሰናብቱ፣ ምርት…

በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 25 ደርሷል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙት ሰዎች ቁጥር 25 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።   ሚኒስትሯ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ933 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ መደረጉንም በፌስ ቡክ ገጻቸው…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት የኮሮናቫይረስ የተገኘበት ሰው የለም

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ በተደረገ ምርመራ የኮሮናቫይረስ የተገኘበት ሰው አለመኖሩን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። 24 ሰአታት ውስጥ ለ965 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መደረጉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለረመዳን ጾም የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለረመዳን ጾም የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።   “ታላቁ የረመዳን ወር የተቀደሰ የፆም፣ የፀሎትና የመንፈሳዊነት ወር ነው” ያሉት ጠቅላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ አባላት፣ ከሀገራት መሪዎችና ከ20 በላይ አፍሪካውያን የንግድ ሰዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ አባላት፣ ከሀገራት መሪዎችና ከ20 በላይ አፍሪካውያን የንግድ ሰዎች ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም የግሉ ዘርፍ የኮቪድ19ን ቀውስ ከመቋቋም አንጻር ያለውን ሚናን…

በኮቪድ 19 ስጋት አንዳንድ የጤና ተቋማት መደበኛ የህክምና አገልግሎት እየሰጡ እንዳልሆነ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮናቫይረስ (ኮቪድ 19) ስጋት አንዳንድ የጤና ተቋማት መደበኛ የህክምና አገልግሎት እየሰጡ እንዳልሆነ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም ሳቢያ እናቶች በቤት ውስጥ እንዲወልዱ ሆኗል፤ በህክምና ሊድኑ በሚችሉ በሽታዎች የሰው ህይወት እያለፈ…