የሀገር ውስጥ ዜና በሰበታ ከተማ ለ1 ሺህ 70 አባወራዎች ድጋፍ ተደረገ Meseret Demissu Apr 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኡስታዝ አቡበከር አህመድ የረመዳን ጾም እና የኮቪድ 19 ወረርሽኝን በማስመልከት በሰበታ ከተማ ላሉ ከሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉ 1 ሺህ 70 አባወራዎች ድጋፍ አደረጉ። ኡስታዝ አቡበከር ከአንድ ቱርካዊ ባለሀብት ጋር በመተባበር በሰበታ ለሚገኙ …
የሀገር ውስጥ ዜና በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ወጪና ገቢ ንግድ ላይ ለተሰማሩ አካላት የየብስ ትራንስፖርት ቅናሽ ተደረገ Meseret Demissu Apr 26, 2020 0 አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 18፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በማኑፋክቸሪንግ ኤክስፖርት ዘርፍ ተሰማርተው ምርታቸውን ወደ ውጭ አገር ለሚልኩ አምራቾች ነጻ እና ቅናሽ የትራንስፖርት አቅርቦት መመቻቸቱን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው ከትራንስፖርትና ከደረቅ ወደብ አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይና ፕሬዚዳንት ትራምፕ በስልክ ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እና የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በስልክ ተወያዩ። ውይይቱን አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በትዊተር ገፃቸው፥ "ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮቪድ-19ን ለመከላከል በምንሰማቸው በጎ ውጤቶች ሳንዘናጋ የቅድመ ጥንቃቄ እርምጃችችን መቀጠል አለብን- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Apr 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ለመከላከል በምንሰማቸው በጎ ውጤቶች ሳንዘናጋ የቅድመ ጥንቃቄ እርምጃችንን መቀጠል አለብን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፌስቡክ ገፃቸው ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ በቦሌ ክፍለ ከተማ በመጠለያ ውስጥ ለሚገኙ 400 ዜጎች ለ15 ቀናት የምሳ ምገባ ጀመረ Tibebu Kebede Apr 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦሌ ክፍለ ከተማ በመጠለያ ውስጥ ለሚገኙ 400 ዜጎች ለ15 ቀናት የሚቆይ የምሳ ምገባ መርሃ ግብር አስጀመረ። በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም፥ አየር…
Uncategorized ከግለሰብ እስከ ሃገር ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ የሚገኘውን ህገወጥ የጦር መሳሪያ ሽያጭና ዝውውርን ለመከላከል ተባብረን ልንቆም ይገባል – ወይዘሮ… Tibebu Kebede Apr 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ላይ ከግለሰብ እስከ ሃገር ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ የሚገኘውን ህገወጥ የጦር መሳሪያ ሽያጭና ዝውውርን መከላከል እንደሚገባ የኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አሳሰቡ። ጠቅላይ አቃቤ ህጓ ኢትዮጵያን ህገወጥ የጦር መሳሪያ…
የዜና ቪዲዮዎች የህዳሴው ግድብ ላይ የባለሙያዎች ምልከታ Feven Bishaw Apr 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=izlsp-PWkl8&t=67s
የዜና ቪዲዮዎች የበጎ ፈቃደኝነት አገልግሎት በሙያ ዘርፍ Feven Bishaw Apr 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Jfc4FMZwMQY&t=81s
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፈን ሎቫን ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፈን ሎቫን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም የኮቪድ19ን አስከፊ ውጤቶች ለመከላከል በሀገር እና በቀጠና ደረጃ ስለሚካሄዱ ጥረቶች መምከራቸውን በፌስ ቡክ ገጻቸው አስፍረዋል። በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ዘንድሮ የሚተከሉ ችግኞች ያሉበትን ደረጃ ጎበኙ Tibebu Kebede Apr 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዘንድሮው አመት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚተከሉ ችግኞች ዝግጅት ያሉበትን ደረጃ ጎብኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ሶደሬ አካባቢ በመገኘት ነው የችግኝ ማፍላት ስራውን ከክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ…