የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎችን አያያዝ መጎብኘት ጀመረ Tibebu Kebede Apr 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎችን አያያዝ መጎብኘት ጀመረ። መርማሪ ቦርድ በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎችን በዛሬው እለት መጎብኘት መጀመሩን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግድ ተግባሩን ባስተጓጎሉ 25 ሺህ 68 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ Tibebu Kebede Apr 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ የንግድ ተግባሩን ባስተጓጎሉ 25 ሺህ 68 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል በሰጡት መግለጫ በንግድ ተቋማቱ ላይ ከማስጠንቀቂያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰአታት ለ1 ሺህ 73 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደረገ Tibebu Kebede Apr 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሁለት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ ባለፉት 24 ሰአታት ለ1 ሺህ 73 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ ሁለት ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ገልጸዋል። ከእነዚህ ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ህብረተሰቡ ደም በመለገስ ሕይወት እንዲታደግ ጥሪ አቀረቡ Tibebu Kebede Apr 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ህብረተሰቡ ደም በመለገስ ሕይወት እንዲታደግ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን ደም ለግሰዋል። በዚህ ወቅትም አንድ ላይ ሆነን ሁሉንም መሰናክሎች ማሸነፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት ከወከሉ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ኢትዮጵያን በእስያ እና ፓሲፊክ ሀገራት ከወከሉ አምባሳደሮች እና ቆንስላ ጄኔራሎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ የቪዲዮ ኮንፈረንስ አካሂደዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቅደላ ወረዳ በግለሰቦች መካከል በተነሳ ግጭት የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Apr 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ በግለሰቦች መካከል በተፈጠረ አለመግባባት የሰባት ሰዎች ህይወት ማለፉን የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ። የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ተፈራ ሞላ ለኢዜአ እንደገለፁት ችግሩ የተከሰተው ትናንት ከ8 ሰዓት ጀምሮ በወረዳው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ጋር በስልክ ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ጋር በስልክ ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ውይይቱን አስመልክቶ በፌስቡክ ገፃቸው ባወጡት መረጃ፥ “ኮቪድ19 የሚያስከትለውን ቀውስ ለመከላከል አብረን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በ24 ሰአታት ውስጥ ለ745 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ ሶስት ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል ብለዋል። ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮቪድ 19 በኢኮኖሚ ላይ የሚያደርሰውን የከፋ ጫና ለመከላከል አስፈላጊ እርምጃዎች መውሰድ ይገባል- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Apr 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ19) በኢኮኖሚ ላይ የሚያደርሰውን የከፋ ጫና ለመከላከል አስፈላጊ እርምጃዎች መውሰድ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፌስቡክ ገፃቸው እንዳስታወቁት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝበ ሙስሊሙ ረመዳንን በልዩ ፀሎትና መተሳሰብ እንዲያሳልፍ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ ጥሪ አቀረቡ Meseret Demissu Apr 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህዝበ ሙስሊሙ ታላቁ የረመዳን ወርን በልዩ ፀሎትና መተሳሰብ እንዲያሳልፍ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ ጥሪ ውን ያቀረቡት የረመዳን…