Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የግንባታ ፕሮጀክቶች የስራ ቦታን ከኮሮናቫይረስ ለመከላከል የሚያስችል መመሪያ ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግንባታ ፕሮጀክቶች የሥራ ቦታን ከኮሮናቫይረስ ለመከላከል የሚያስችል መመሪያ ሊተገበር መሆኑን የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው ምግልጫ፥ መመሪያው የኮሮናቫይረስ በግንባታ ቦታዎች ላይ በሚሰሩ ዜጎች ጉዳት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ማገዝ እንደሚገባ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ማገዝ እንደሚገባ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ የመስጠት መንፈስን እና ማኅበረሰብ መገንባትን ማጠናከር…

በኢትዮጵያ ሶስት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በ24 ሰአታት ውስጥ ለ396 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ ሶስት ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል ብለዋል። ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች…

ጃክ ማ ሶስተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶችን ለአፍሪካ ሃገራት ሊልኩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሊባባ ፋውንዴሽን መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ ጃክ ማ ሶስተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶችን ለአፍሪካ ሃገራት ሊልኩ ነው። ጃክ ማ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በርካታ የህክምና ቁሳቁሶችን ለሶስተኛ ጊዜ ለአፍሪካ ሃገራት ሊልኩ…