Uncategorized ጠ/ሚ ዐቢይ ለ1 ሺህ የኮቪድ- 19 ህመምተኞች ህክምና መስጫ ማዕከል ሆኖ የተዘጋጀውን የሚሊኒየም አዳራሽ ጎብኝተዋል Tibebu Kebede Apr 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wC-i5SIIabs&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 108 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው የ667 ላቦራቶሪ ምርመራ ሶስት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከጦር አካል ጉዳተኞች ጋር የትንሳኤ በአልን አከበሩ Tibebu Kebede Apr 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና የካቢኔ አባላት የትንሳኤ በአልን ከጦር አካል ጉዳተኞች ጋር አክብረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የካቤኒ አባሉ ልደታ በሚገኘው የአካል ጉዳተኞች ተሀድሶ ማዕከል በመገኘት ነው በዓሉን ያከበሩት። ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ለኮቪድ-19 ህመምተኞች ህክምና መስጫ በሚሌኒየም አዳራሽ የተዘጋጀውን ማዕከል ጎበኙ Tibebu Kebede Apr 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2012( ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለኮቪድ-19 ህመምተኞች እንዲሆን በሚሌኒየም አዳራሽ የተዘጋጀውን የህክምና ማዕከል ጎበኙ። ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ህክምና የሚያገኙበት ማዕከል ይሆናል ነው የተባለው። ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋሲካ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመከበር ላይ ይገኛል Tibebu Kebede Apr 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2012( ኤፍ.ቢ.ሲ) የፋሲካ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመከበር ላይ ይገኛል። በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሁሉም የክርስትና አምነት ተከታዮች ከወትሮው በተለየ መልኩ ምሽቱን በየመኖሪያ ቤታቸው ፋሲካን ተቀብለዋል። ለሊቱን የተለያዩ እምነት ተከታዮችም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Apr 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልካም ምኞት መልዕክታቸው “ትንሳኤን ስናስብ ምን ጊዜም በህሊናችን የሚመጣ አንድ ነገር አለ፤ ከህማማት በኋላ ደስታ ከሞት…
የሀገር ውስጥ ዜና የክርስትና ሃይማኖት አባቶች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Demissu Apr 18, 2020 0 አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 10፣2012( ኤፍ.ቢ.ሲ) የክርስትና ሀይማኖት አባቶች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ማትያስ ÷በመላ አገሪቱ ለገጠርና ለከተማ፣ ከአገር ውጪ፣ የአገሪቷን ዳር ድንበር እየጠበቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ 9 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ምርመራ ከተደረገላቸው 659 ሰዎች መካከል 9 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ይህንንም ተከትሎ በሀገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 105 ደርሷል።…
ፋና 90 ስቅለተ ክርስቶስ በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን Feven Bishaw Apr 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=NHZInKL1jeg