የዜና ቪዲዮዎች ዶ/ር ሊያ ታደሰ ( የጤና ሚኒስትር ) የትንሳኤ በዓልን አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት Feven Bishaw Apr 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=bfvMwg5jh_4
የሀገር ውስጥ ዜና እንግሊዝ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የህክምና ቁሳቁስ ላከች Tibebu Kebede Apr 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የሚረዱ የህክምና ቁሳቁሶችን ልካለች። የህክምና ቁሳቁሶች ዛሬ አዲስ አበባ የደረሱ ሲሆን፥ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመቆጣጠር እየተደረገ ያለውን ጥረት ለማገዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኢንጂነር ታከለ ኡማ ጋር የትንሳኤ በዓል ስጦታ አበረከቱ Tibebu Kebede Apr 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ጋር በመሆን በተለያዩ አካባቢዎች የትንሳኤ በዓል ስጦታዎችን አበርክተዋል። በዚህም መነን ትምህርት ቤት ወደሚገኘው የህክምና ባለሙያዎች ማቆያ በመሄድ…
ፋና 90 በባህር ዳር የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተደረገ ያለ ጥረት Feven Bishaw Apr 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=xLUyWZ5-90o
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ሊያ ታደሰ ለቻይና የህክምና ባሉሙያዎች ምስጋና አቀረቡ Tibebu Kebede Apr 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ የተላኩ የቻይና የህክምና ባለሙያዎችን ቡድን አመሰገኑ። ዶክተር ሊያ በፌስ ቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የህክምና ባሉሙያዎቹ በወረርሽኙ ቁጥጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና የስቅለት በዓል በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ Tibebu Kebede Apr 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሮ ዋለ። በዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እና በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት፥ በስግደት፣ በጾም፣ በጸሎት እና በዝማሬ…
ፋና 90 ለትንሳዔ በዓል እርድ የቄራዎች ድርጅት ቅድመ ዝግጅት Meseret Demissu Apr 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Zhl36K-sVcg
የዜና ቪዲዮዎች የበዓል ግብይትና ጥንቃቄው በሾላ ገበያ Meseret Demissu Apr 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=_1nro41W1gA&t=2s
የዜና ቪዲዮዎች የአዲስ አበባ የህብረት ስራ ማህበራት ማህበራዊ ግዴታ Meseret Demissu Apr 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=_udp2FaVfmQ&t=2s
የዜና ቪዲዮዎች የቻይና የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በኢትዮጵያ Meseret Demissu Apr 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=cH-rzMft138