Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የቻይና የህክምና ባሉሙያዎች ኢትዮጵያ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ የተላኩ የቻይና የህክምና ባለሙያዎችን አዲስ አበባ ገብተዋል። በውስጡ 12 ልኡካንን የያዘው የቻይና የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በዛሬው እለት ነው አዲስ አበባ የገቡት።…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 7 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ 7 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንዳሉት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ401 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሰባት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።…

ጠ/ሚ ዐቢይ የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎችን ቦታው ድረስ በመገኘት አበረታተዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውና ኢንጂነር ታከለ ኡማ ጋር በመሆን የፋሲካ በዓልን አስመልክቶ የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎችን ቦታው ድረስ በመገኘት አበረታተዋል። በኤካ ኮተቤ ሆስፒተሰል የተገኙት መሪዎቹ በተቋሙ…

ፀሎተ ሀሙስ በተለያዩ ኃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፀሎተ ሀሙስ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በዛሬው እለት በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ታስቦ ውሏል። የፀሎተ ሀሙስ በዓል በተለይም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርሰቲያን እና በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የኢየሱስ ክርስቶስ ትህትና…