Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ማስፈፀሚያ ደንብ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠርና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈፀሚያ ደንብን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ይፋ አደረገ። በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው አዋጅ ትናንት በህዝብ ተወካዮች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ የምግብ አቅርቦቶችን ለአዲስ አበባ መስተዳድር ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ የምግብ አቅርቦቶችን ለአዲስ አበባ መስተዳድር ለገሱ።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፈው ሳምንት እያንዳንዱ ቤተሰብ አቅም ከሌላቸው ጋር “ማዕድ እንዲጋራ” ጥሪ ማቅረባቸው…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ አራት ግለሰቦች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፤ ከህመሙ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 10 ደርሷል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 345 ግለሰቦች መካከል አራቱ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ቫይረሱ ተገኝቶባቸው ክትትል እያደረጉ ከሚገኙት መካከል 10 ግለሰቦች አገግመዋል።…

በአዲስ አበባ የቤት ለቤት የኮሮና ቫይረስ ልየታ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከቀጣዩ ሳምንት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ የቤት ለቤት የኮሮና ቫይረስ ልየታ እንደሚጀመር አስታወቁ። ምክትል ከንቲባው ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በአስተዳደሩ እየተከናወኑ…

የዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አመራር ወቅቱንና ኃላፊነታቸውን የሚመጥን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አመራር ወቅቱንና ኃላፊነታቸውን የሚመጥን መሆኑን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ጊዜው…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የሶስተኛው ሰው ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ በዛሬው እለት ሦስተኛው ሰው ህይወት ማለፉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዛሬ ህይወታቸው ያለፈው የ65 ዓመት ሴት የዱከም ከተማ ነዋሪ ሲሆኑ በተጓዳኝ በሽታ መጋቢት 26 ቀን 2012 ዓ.ም ወደ…

የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው መግለጫ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከመጋቢት 30 እስከ ሚያዚያ 2 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ዓለም አቀፉ የኮሮና ቫይረስ ወረሽኝ በሀገራችን ሕዝቦች ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ደኅንነት ላይ ሊያሳርፍ የሚችለውን ተፅዕኖ ለመመከት…