Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ለኮሮና ቫይረስ አስቸኳይ ምላሽ የሚውል የ82 ሚሊየን ዶላር የብድርና እርዳታ ስምምነት ፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ለኮሮና ቫይረስ አስቸኳይ ምላሽ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ከ82 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ የብድርና እርዳታ ስምምነትን አፀደቀ። በዓለም ጤና ድርጅት ዓለም አቀፍ…

ምክር ቤቱ የ28 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ28 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት በሙሉ ድምጽ አጸደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 2ኛ ልዩ ስብሰባው የ2012 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት የተጨማሪ በጀት እና የወጪ አሸፋፈን ማስተካከያ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ በሙሉ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ ዘጠኝ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ተጨማሪ ዘጠኝ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 442 ሰዎች መካከል ዘጠኙ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡን አስታውቋል። ይህን…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አጸደቀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባራዊ ማድረግ እንደሚያስፈልጋት ከስምምነት…

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን 50 በመቶ የኪራይ ቅናሽ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከሚያዚያ ወር ጀምሮ የ50 በመቶ የኪራይ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ ስራ አስኪያጅ አቶ ረሻድ ከማል ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ኮርፖሬሽኑ ከዚህ ወር ጀምሮ በሚያከራያቸው 18 ሺህ…