Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን 50 በመቶ የኪራይ ቅናሽ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከሚያዚያ ወር ጀምሮ የ50 በመቶ የኪራይ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ ስራ አስኪያጅ አቶ ረሻድ ከማል ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ኮርፖሬሽኑ ከዚህ ወር ጀምሮ በሚያከራያቸው 18 ሺህ…

የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ለህዳሴው ግድብና ለኮቪድ 19 መከላከል ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 1፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ለህዳሴው ግድብና ለኮቪድ 19 መከላከል ድጋፍ አደረጉ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በበፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ”እውነትም እያንዳንዱ ድርጊት ተመጣጣኝ ምላሽን ያስከትላል፣ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮችን ጨምሮ እኔንም በበጎ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳን የሉዐላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተና ጀነራል አብደል ፈታህ አብደልራህማን ቡርሃን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት መሪ ሌተናል ጄነራል አብደል ፈታህ አብደልራህማን ቡርሃን ጋር በስልክ ተወያዩ። በነበራቸው ቆይታም ለኮቪድ19 ቀውስ ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ…

በለይቶ ማቆያ የነበሩ 554 ግለሰቦች ከቫይረሱ ነፃ በመሆናቸው ከማኅበረሰቡ ጋር እንዲቀላቀሉ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ14 ቀናት በለይቶ ማቆያ  የነበሩ 554 ግለሰቦች በተደረገላቸው ምርመራ ከኮሮናቫይረስ ነጻ በመሆናቸው ከህብረተሰቡ ጋር እንዲቀላቀሉ  መደረጉን ጤና ሚኒትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ። የለይቶ ማቆያ የኮሮናቫይረስ በማኅበረሰቡ ውስጥ እንዳይስፋፋ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ሰው የኮሮናቫይረስ ተገኘበት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ሰው የኮሮናቫይረስ እንደተገኘበት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 294 ሰዎች መካከል1 ግለሰብ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት ነው በፌስቡክ…

ምክር ቤቱ ነገ በሚያደርገው ልዩ ስብሰባ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ያፀድቃል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባውን በነገው እለት ያካሂዳል። ምክር ቤቱ ልዩ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ጨምሮ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ለዶ/ር ቴድሮስና ለዓለም ጤና ድርጅት ድጋፋቸውን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ የዓለም ጤና ድርጅት ተገቢውን ስራ አልሰራም በሚል በአሜሪካ መንግስት እና በሌሎች አካላት በድርጅቱ እና በድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ላይ ጫና ለመፍጠር እየሞከሩ ነው። ይህንን ተከትሎም የአፍሪካ ህብረትና ሌሎች…