Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ቻይና የኮሮና ቫይረስን የመጀመሪያ ሁለት የህመም ደረጃዎች ለማከም የተጠቀመችበትን የባህል መድሃኒት ለኢትዮጵያ ልትሰጥ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የኮሮና ቫይረስን የመጀመሪያ ሁለት የህመም ደረጃዎች ለማከም የተጠቀመችባቸውን የባህል መድሃኒቶች ለኢትዮጵያ በድጋፍ መልክ ልትሰጥ ነው። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና የጤና ሚኒስቴር ከቻይና የባህል ሃኪሞችና ተመራማሪዎች ጋር ቫይረሱን…

ኮቪድ-19 ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲብራራ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ-19 ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በተመለከተ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የፅሁፍ ማብራሪያ ሰጥቷል። የማብራሪያው ሙሉ ቃል እንደሚከለው ቀርቧል፦ 1) የአዋጁ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ18ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 18ኛ አስቸኳይ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።   የምክር ቤቱ ውሳኔዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል፦   1. ምክር ቤቱ በመጀመሪያ የተወያየው…

የሚኒስቴሮች ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ደነገገ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሚኒስቴሮች ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 93 በተደነገገው መሠረት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ደነገገ። ኮቪድ-19 በዓለም አቀፍ ደረጃ በማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 225 ሰዎች መካከል 3 ግለሰቦች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር አስታወቀ። በዚህም በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 55 ከፍ ብሏል።…

የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።   በዛሬው እለት የተጀመረው የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ የኮሮና ወረርሽኝና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክሮ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ…

በከተሞች የምግብ ዋስትና ፕሮግራም የመጀመሪያዎቹ ተጠቃሚዎች የሶስት ወር ቅድሚያ ክፍያ እንዲከፈላቸው ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራል የከተሞቸ ልማታዊ ሴፍቲ ኔት ፕሮጀክት ስቲሪንግ ኮሚቴ ከኮሮና ቫይረስ መከሰት ጋር በተያያዘ በዝቅተኛ ደረጃ ያሉ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡ ኮሚቴው ባካሄደው ስብሰባ ከከተሞች የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ጋር በተያያዘ…