Browsing Tag
የተመረጡ
በአለም አቀፍ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ በሽፋን እንዲገባ የተደረገ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አለም አቀፍ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪ ቡድን በጅቡቲ ወደብ በኩል ወደ ኢትዮጵያ በሽፋን ያስገባው ሁለት ኮንቴነር ህገወጥ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ማድረጉን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡
መነሻውን…
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት ዋና ስራ አስፈጻሚ አሊስ ኦልብራይት ጋር ተወያዩ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ያሉትን ከዓለም አቀፉ የትምህርት…
የጥላቻ ንግግር መወገዝ በአዲስ አበባ ነዋሪዎች
https://www.youtube.com/watch?v=Gt4b7tvLs6g&t=114s
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስ 8 አደጋ ሲታወስ
https://www.youtube.com/watch?v=xL0X34PLE68
የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሰራተኞች የችግኝ እንክብካቤ
https://www.youtube.com/watch?v=Q3pZxUkgMy4
የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ለግብርና ግብአትነት የሚውሉ መሳሪያዎች ከቀረጥ ነጻ ወደ ሃገር ውስጥ እንዲገቡ ያስችላል
https://www.youtube.com/watch?v=JqQdvIWoYBI
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዳውሮ ዞን ተርጫ ከተማ ስታዲየም ያደረጉት ንግግር
https://www.youtube.com/watch?v=zrbMFu2SJIo
ለ157 ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 አውሮፕላን አደጋ ሲታወስ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ልክ የዛሬ አንድ ዓመት፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 አውሮፕላን ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ በመብረር ላይ እያለ ድንገት ተከሰከሰ።
የበረራ ቁጥሩ ኢቲ 302 የሆነው አውሮፕላኑ 149 መንገደኞችንና ስምንት የበረራ…