Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በማምረቻና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ውዝፍ እዳ ላለባቸው ግብር ከፋዮች ቅጣታቸው እንዲነሳ መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በማምረቻ እና ኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ውዝፍ እዳ ያለባቸው ግብር ከፋዮች ቅጣታቸው ሙሉ በሙሉ እንዲነሳ በማድረግ ለችግሮቻቸው መፍትሄ መሰጠቱን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። በዘርፉ የተሰማሩ ባለሃብቶች ከግብር አወሳሰን ጋር ተያይዞ ያለባቸውን…

ምክር ቤቱ 27 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለትን የተጨማሪ በጀት ረቂቅ ለዝርዝር እይታ መራ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት አካሂዷል። ምክር ቤቱ በዛሬው መደበኛ ስብሰባውም በተለያዩ ረቂቆች ላይ በመወያየት ለዝርዝር እይታ ለቋሚ ኮሚቴዎች መርቷል። የህዝብ…

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ እየተደረገ ያለው ድርድር ያለበትን ሁኔታ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት ዋና ስራ አስፈጻሚ አሊስ ኦልብራይት ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅት በኢትዮጵያና በዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት መካከል የተፈጠረው ጠንካራ አጋርነት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት…

ጠ/ሚ ዐቢይ በሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ላይ የተቃጣውን የግድያ ሙከራ አወገዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ላይ የታቃጣውን የግድያ ሙከራ አወገዙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሱዳን ሕዝብ ሰላሙን ለማስጠበቅ ከፍተኛ ዋጋ ከፍሎ የሚደነቅ እርምጃ መውሰዱን በፌስቡክ ገፃቸው ገልጸዋል።…