Browsing Tag
የተመረጡ
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ነው
https://www.youtube.com/watch?v=MMByi30jJh8
መንግስት የፖለቲካ ምህዳሩን ቢያሰፋም አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ፈር እየለቀቁ ነው – ብሮድካስት ባለስልጣን
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን መንግስት የሃሳብ ነጻነት በዴሞክራሲያዊ መንገድ እንዲያድግ የፖለቲካ ምህዳሩን ቢያሰፋም አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ፈር እየለቀቁ እንደመጡ መመልከቱን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጿል።
የባለስልጣኑ ምክትል…
ጠ/ሚ ዐቢይ ከመከላከያ ሰራዊት አመራሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከመከላከያ ሰራዊት አመራሮች ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸው በተለያዩ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ምክክር አድርገዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሠራዊቱ ዘንድ የሚከናወኑ ተቋማዊ እና መዋቅራዊ ለውጦችን በተመለከተም ምዘና…
መንግሥት የህዝብ አንድነት እንዲሸረሸር በሚያደርጉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የመገናኛ ብዙሃን ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግሥት የህዝብ አንድነትና አብሮነት እንዲሸረሸር በሚያደርጉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የመገናኛ ብዙሃን ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ።
የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
እኛ እና እኛ – የገቢዎች ሚኒስትር ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ አተገባበር እስከ ተሽከርካሪዎች ሁኔታ ያደረጉበት ዳሰሳ
https://www.youtube.com/watch?v=sVkIXKSNBQc
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ነው
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ።
ቫይረሱን ለመቆጣጠር የተቋቋመው ብሄራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ስራውን ገምግሟል።
በዚህ ወቅትም ቫይረሱ እስካሁን…
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የደረሰበት ደረጃና የሶስትዮሽ ድርድሩን አስመልክቶ የቀረበ ገለፃ (ክፍል 1)
https://www.youtube.com/watch?v=U3gHE9qmALk&t=558s